Stationery
በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ/በላይ ዘለቀ ቁ1 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ለትምህርት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃ ለመግዛት፣ የጽዳትና ጥበቃ የደንብ ልብስና የመምህራን ጋውን ስፌት ለማሰፋት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Addis Ababa
More tags
MaterialsEducation and TrainingEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesServiceSafety and SecurityTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsAmharic2merkatoDej. Belay Zeleke No. 1 Secondary School
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም
በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ /በላይ ዘለቀ ቁı ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ/ም የሚሆኑ
- የእስቴሽነሪ እቃዎች፣
- የጽዳት እቃዎች ፣
- ለትምህርት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች፣
- የቋሚ ዕቃ ለመግዛት፣
- የጽዳትና ጥበቃ
- የደንብ ልብስና የመምህራን ጋውን ስፌት ለማሰፋት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
- በሙያው ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል እና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክርነት ወረቀት የሚያቀርቡ።
- በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በፋይናንስ ቢሮ መውስድ ይቸላሉ።
- በተጠየቁበት ዕቃ ናሙና ያላቀረቡ ነጋዴዎች ጨረታቸው ውድቅ ይሆናል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ከጠቅላላው ዋጋ 2% በት/ቤቱ ስም ሲ.ፒ.ኦ በማሲያዝ ከመወዳደሪያ ሰነድ ጋር
- ጋር በፋይናንስ ክፍል ቢሮ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ የሚያቀርቡትንዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋና እና ኮፒ በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል።
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት እና ሰራተኛ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች አሸንፈው ውል በሚፈጽሙ ጊዜ ያሸነፋበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው።
አድራሻ፡- ከየካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ ከናዝሪት ት/ቤት ከፍ ብሎ
በስልክ ቁጥር፡- 011-173-0598 እና 011-156-5246 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ አራዳ ክ/ከተማ
በ ወረዳ 06 ት/ጽ/ቤት የደጃ/በላይ ዘለቀ ቁ.1 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-12 10:30
- Bid opening (note): የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dej. Belay Zeleke No. 1 Secondary School
- Buyer address: ከየካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ ከናዝሬት ት/ቤት ከፍ ብሎ
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T15:07:20.000Z