Stationery
በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አሰ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን አላቂ እቃዎች፣ የእንስሳት ህክምና ቁሳቁስ እና መድሀኒት፣ የህትመት ስራዎች፣ የተሽከርካሪ ኪራይ፣ የጋራጅ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት እንዲሁም ልዩ ልዩ አገልገሎቶችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesVeterinary Equipment and Supplies
Addis Ababa
More tags
Health Care, Medical IndustryPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingVehicleRentVehicle (garage service)Maintenance and RepairCleaning and Janitorial Equipment and ServiceTransportation ServiceWarehousing, Transit and Transport ServiceFreight TransportTour and TravelHospitality, Tour and TravelGeneral Service ProvisionAmharic2merkatoArada Sub City Administration Bureau
Description
የግልጸ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2019
በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አሰ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት በፑላችን ስር ለሚገኙ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልገሎት የሚሰጡ
- አላቂ እቃዎች፣
- የእንስሳት ህክምና ቁሳቁስ እና መድሀኒት፣
- የህትመት ስራዎች፣
- የተሸከርካሪ ኪራይ፣
- የጋራጅ ተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት) እንዲሁም ልዩ ልዩ አገልገሎቶችን
በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች
በተዘረዘረው መሰረት መስፈርቱን ከምታሟሉ ተወዳዳሪዎች አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል፡፡
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
- የጨረታ ሰነዱን አራት ኪሎ በሚገኘው የክ/ከተማው አስተዳደር ህንፃ በዋና ስራ አስፈጻሚ የፋ/አስ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ቢሮ 9ኛ ፎቅ 9ዐ2 ቁጥር ጋዜጣው ከወጣበት ቀን 2018 ዓ.ም እስከ አስረኛው የስራ ቀን 2018 ዓ.ም ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀን የማይመለስ 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በማዘጋጀት እና በማሸግ አራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ የግዥ ቡድን ቢሮ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ ከኛው የስራ ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሸጎ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ የግዥ ቡድን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጫረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ በየዘርፉ በሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ስርዝ ድልዝ ኖሮት ካልተፈረመ፣በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበሪያ የአጠቃላዩን ብር 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል
- በጥቃቅን ተደራጅተው በዘርፉ ለተሰማሩ ተጫራቾች የተገለጹትን ቁሳቁሶች እቃዎች የአምራችነት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ይህ ካልሆነ እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ መግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የአራዳ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ
የአስ/ፋ/ጽ/ቤት የገዥ ቡድን
Tender details
- Deadline: 2026-09-14
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-14 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Arada Sub City Administration Bureau
- Buyer address: አራት ኪሎ ዳግማዊ ሚኒሊክ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ካፌ ከፍ ብሎ
- Bid bond: 5,000.00 ብር በየዘርፉ
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 02, 2026)
- Posted at: 2026-09-02T08:25:52.000Z