Equipment
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የእሣት ማጥፊያ መሣሪያዎች ፍተሻና ሙሌት አገልግሎት በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል ገብቶ ማሠራት መግዛት ይፈልጋል
Description
የሀገር ውስጥ ገስጽ ጨረታ
ቀጥር ሙሲፋ/23/2018
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የእሣት ማጥፊያ መሣሪያዎች ፍተሻና ሙሌት አገልግሎት በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል ገብቶ ማሠራት መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የ2018/2019 ዓ/ም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የታክስ ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት ገርጂ የቀድሞው ኤምፔሪያል ህንፃ ከሚገኘው የፋብሪካው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
አዲስ አበባ
Tender details
- Deadline: 2026-09-22
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-09-22 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Mugher Cement Factory
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Bid bond: 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
- Bid document price: 575.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 02, 2026)
- Posted at: 2026-09-02T09:10:10.000Z