Vehicle and Machinery Sale

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/054/2018

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

..

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ//ከተማ/ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

 

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ሮቤል በይን ተወልደ

/ ሙሉሸዋ ግርማ ወሰኔ

አትላስ

የመኖሪያ ቤት

አዲስ አበባ ከተማ /ቃሊቲ /ከተማ ወረዳ 01 አለም ባንክ አካባቢ

028154

215 /

7,753,164.30

መስከረም 22 ቀን 2019 .

4:00-5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

አቶ አሸናፊ ቱማቶ ቱንሲሳ

ተበዳሪ

አየርጤና 05

የመኖሪያ ቤት

ሲዳማ ጤጢቻ ከተማ ቀበሌ 01 (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጤጢቻ ቅርንጫፍ አካባቢ)

RN/195/14

300 .

1,300,382.42

መስከረም 22 ቀን 2019 .

4:00-5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

3

አቶ ይርጋ ፈቃዱ አለነ

ተበዳሪ

ቲሊሊ

የመኖሪያ ቤት

አማራ ክልል፣ አዊ ዞን፣ ቲሊሊ ከተማ፣ 01 ቀበሌ

8790/2008

200 .

1,245,965.43

መስከረም 22 ቀን 2019 .

4:00-5:00

ለሁለተኛ ጊዜ

 

ተሽከርካሪ

..

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የሰሌዳ ቁጥር

የመያዣ አይነት/ ሞዴል

የሻንሲ ቁጥር/ሴሪያል ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

የጨረታ ቀን እና ሰዓት

ጨረታው የወጣው

1

አቶ ያረጋል ይፍረደው መንግስቱ (ክሮስ ላንድ ኮንስትራክሽን)

ተበዳሪ

ዓብይ

አአ-03-60712

ሚትስቡሽ 2007 ምርት ባለ ሁለት ጋቢና

MMBJNK B407D86172

4D56U- CAM7514

2,720,000.00

መስከረም 07 ቀን 2019 .

4:00-5:00

ለሁለተኛ ጊዜ

                       

የሐራጅ ደንቦች፣

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት:: ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ:: ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።

3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።

5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል።

6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።

7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

8. ጨረታው በተራ ቁጥር 2 እና 3 ለተገለጹት ንብረቶቹ በሚገኙበት በቡና ባንክ አ.ማ ቅርንጫፎች የሚካሄድ ሲሆን፣ በተራ ቁጥር 1 ለተገለጸው የመኖሪያ ቤት እና ለተሽከርካሪው በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-10-02
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-02 11:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bunna Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 02, 2026)
  • Posted at: 2026-09-02T10:27:30.000Z
  • Buyer website: https://bunnabanksc.com/
← Back to all tenders