Building Construction
የቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን (BTFF) በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
BZUAYEHU TADELE & HIS FAMILY FOUNDATION
የቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን (BTFF) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለስልጣን ፈቃድ ቁጥር 4381 ተመዝግቦ የተቋቋመ ከፖለቲካ እና ከሃይማኖት ነፃ የሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ነው። በኢስት አፍሪካ ሆልዲንግስ አክሲዮን ማህበር (EAHSC) የተመሰረተው ይህ ፋውንዴሽን በድህነት ቅነሳ፣ በትምህርት፣ በአካባቢ ጥበቃ እና በጤና አጠባበቅ እንዲሁም ሌሎች ማህበራዊ ፈተናዎችን ለመቀነስ አልሞ ይሠራል።
በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብዓቶችና የተለያዩ ሥራዎችን በግልጽ ጨራታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- የ2019 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
- የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
|
የምድብ ምድብ (Lot Category) |
ከእርስዎ የግዢ ዝርዝር የተካተቱ ዕቃዎች |
|
ምድብ 1: የሲቪል ግንባታ ሥራዎች |
|
|
ምድብ 2: ለምገባ ፕሮጀክት የሚሆኑ የምግብ ግብዓቶች |
|
|
ምድብ 3: ኤሌክትሮኒክስና ማሽኖች |
|
|
ምድብ 4: የጽዳት እና ሳኒተሪ አገልግሎት ግብዓቶች |
|
|
ምድብ 5: የአረንጓዴ ልማት |
|
|
ምድብ 6 የሥራ ልብሶች እና የደህንነት መጠበቂያ ቁሳቁሶች (PPE) |
|
|
ምድብ 7: የቢሮ እቃዎች፣ ስቴሽነሪዎች እና ፈርኒቸር |
|
1. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የጠቅላላ የመወዳደሪያ ዋጋቸውን 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
2. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ዘወተር በሥራ ሰዓት በቢሯችን ተገኝተው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት (ከቀኑ 8፡00) ይዘጋል።
4. ጨረታው መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋውንዴሽኑ ቢሮ ይከፈታል።
5. ፋውንዴሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ዶ/ር ኪሩቤል ግርማይ/ማህሌት በሱዬ
ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ካምፖኒ ዋና መስሪያ ቤት
ጦር ኃይሎች አዋሽ ወይን ፋብሪክ በስተጀርባ፣
የኢስት አፍሪካ ልዲንግ ሕንጻ ስባተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 0912118437/0940110868
Tender details
- Deadline: 2026-09-17
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-17 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Buzuayehu Tadele and Families Foundation
- Bid bond: 1%
- Published on: Reporter (Sep 02, 2026)
- Posted at: 2026-09-02T11:15:02.000Z