Software Provision, Development and Web Design

ብራዘር ትሬዲንግ የሥራ ሂደቶችን ለማሻሻል፣ የመረጃ አያያዝን ለማዘመን እና የዲጂታል አገልግሎቶችን ለማጠናከር የሶፍትዌር ሲስተም ልማትና ትግበራ ለማከናወን ብቃትና ልምድ ያላቸውን የሶፍትዌር የሚያለሙ ኩባንያዎች/ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ይጋብዛል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢአርፒ ሲስተም ዝርጋታ እና ትግበራ

ድርጅታችን የሥራ ሂደቶችን ለማሻሻል፣ የመረጃ አያያዝን ለማዘመን እና የዲጂታል አገልግሎቶችን ለማጠናከር የሶፍትዌር ሲስተም ልማትና ትግበራ ለማከናወን ብቃትና ልምድ ያላቸውን የሶፍትዌር የሚያለሙ ኩባንያዎች/ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ይጋብዛል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስፈላጊውን መረጃ ጀሞ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ማግኘት ይችላሉ።

የግዥው ዓላማ

የሚገዛው ሶፍትዌር ሲስተም የድርጅቱን የሥራ ሂደቶች በዲጂታል መልክ ለማስተዳደር፣ መረጃን በአስተማማኝ ሁኔታ ለማከማቸት፣ ሪፖርት ለማዘጋጀት እና የሥራ ቅልጥፍናን ለማሳደግ የሚያስችል መሆን አለበት። የምን ፈልጋቸው ሞጅሎች (inventory & Stock Management Finance Management, HR Management, Procurement, and Feet and Admin System) ናቸው።

የጨረታ ማቅረቢያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ ሰነዱን ከነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ በሥራ ሰዓት በሚከተለው አድራሻ ማቅረብ አለባቸው፦

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በዚህ ጨረታ አይገደድም ወይም ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል አገልግል ሬስቶራንት ፊት ለፊት፣ ጋሞ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ፣ ግዥ ክፍል

ስልክ፦ 09 23 27 63 11/ 09 46 44 20 96

ኢሜይል፦ [email protected]


Tender details

  • Deadline: 2026-09-05
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ከነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም.
  • Bid opening: 2026-09-05 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ብራዘር ትሬዲንግ
  • Published on: Reporter (Sep 02, 2026)
  • Posted at: 2026-09-02T11:42:56.000Z
← Back to all tenders