Stationery

በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የሁሩሙ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

 የጨረታ ማስታወቂያ ጥሪ

  • በአሮሚያ ከልላዊ መንግስት መስተዳደር የሁሩሙ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለምኙት ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል፡
  • የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ 
  • የጽዳት ዕቃዎች፣
  • የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • የፈርኒቸር ዕቃዎች፣
  • የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ እና
  • የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 ሰለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሰፈርቶች የሚታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ።

ተቁ

ጨረታው በአየር ላይ የምቆይበት ቀን

ጨረታው የምዘጋበት ቀንና ሰዓት

የዕቃው ዓይነት

 

የጨረታው ቁጥር

የጨረታው መክፈቻ ቀን ሰዓት

1

በአዲስ ዘመን ጋዘጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ

ጣው አየር ላይ በ ዋሌ16 ቀን

ህፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች

1

 

2

 

 

የፈርኒቸር ዕቃዎች

2

 

3

 

 

የኤክትሮክስ ዕቃዎች

3

 

4

 

 

የደንብልብስ ዕቃዎች

4

 

5

 

 

የመኪና ጎማዎች

5

 

6

 

 

የግንባታ ዕቃዎች

6

 

7

 

 

 

7

 

  • በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለና ማሰረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል እናየቫት (VAT)ተመዝጋብ የሆነ።
  • በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  • ለጨረታ ማስከበሪያ 20000 (ሀያ ሺህ)ብር በስፒኦ(cpo)ማሰያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ በኃላ ለጨታ ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዕቃ ጠቅላላ ወጋ 10% በባንክ የተረጋገጤ ሲፒኦ (cpo)ማሰያዝ የሚችል።
  • ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ 3% WITHHOLINDING ታክሲ መክፈል የምችል።
  • ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፉ በኃላ ለበጀት ዓመቱ ውል ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነና ዕቃዎቹን በራሱ ሙሉ ወጪ በታዘዘ ጊዜ ውሰጥ እሰከ ጽ/ቤቱ ለማቅረብና ቆጥሮ ለማሰረከብ ፈቃደኛየሆነ።
  • ተጫራቹ የዕቃውን ሞዴል ባልተገለጸበት ቦታ በጨረታው ዝርዝር ላይ መግለጽ አለበት።
  • ተጫራቾች የተፈለገውን ዕቃ ጥራትና ብዛትአልቶ የማቅረብ ግደታ አለባቸው።
  • ተጫራቹ ለምያቀርባቸው የደንብ ልብሶች እና የጽህፈትመሣሪያዎች ሳምፕል(ናሙና) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች እያንዳዱን የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 500(አምስት መቶ)ብር የሁሩሙ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በመግዛት የሚጫረቱበትን መወዳደሪያ ሰነድ በመውሰድ የአንዱን ዋጋ በመሙላት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውሰጥ ማሰገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚህው ቀን 4:00 በሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል።
  • ተጫራቾች በሌላ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ክልክል ነው።
  • የሚወዳደሩበት ሰነድ ሰርዝ ድልዝ የሌለው እና የምነበብ መሆን አለበት።
  • ተወዳደሪዎች ዋጋን የምገልጽ ሰነድ እና ፍቃድ የተለያዩ ተፈላጊ ሰነዶችን ኦሪጀናል እና ኮፒ በታሸገ ፖሰታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
  • መሥሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠ በቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ በሰልክ ቁጥር 0910989873አና 0941483877

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በኢሉአባቦር ዞን የሁሩሙ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-21
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-21 10:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Illubabor Zone Hurumu woreda F/E/D/Bureau
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Sep 03, 2026)
  • Posted at: 2026-09-03T10:21:17.000Z
← Back to all tenders