Stationery
በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሀሮ ሊሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Oromia
More tags
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesMachinery and EquipmentAgriculture and FarmingTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsConstruction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksSpare Parts and Car Decoration MaterialsProducts and ServicesRaw Materials and SuppliesBuilding and Finishing MaterialsTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseAmharic2merkatoEast Wellega haro limu Wereda Finance and Economic Development Enterprise
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሀሮ ሊሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ
- አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች እስቴሽነር (stationary) እና
- የንጽሕና መሣሪያዎች፣
- ቋሚ ዕቃዎች፣
- ፈርኒቸር (furniture)
- የእርሻ መሣሪያዎች፤
- ኤሌክትሮኒክስ
- የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤
- የግንባታ ዕቃዎች፤
- የተለያዩ የመኪና እና የሞተርሳይክል ጎማ እና
- የተለያዩ የዘር ዓይነት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
- የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሥራ አምስት /15/ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 1000/አንድ ሺህ ብር / ከሀሮ ሊሙ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 መውሰድ ይችላል።
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ብር 100,000 መቶ ሺህ ብር) ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ሲፒኦ /CPO/ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ ብዛትና ጥራት ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች የዕቃዎችን ዋጋ ዝርዝር የተጠየቀውን (Specification) ሳይለወጡ የጨረታ ማወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ዋጋውን በመሙላት ስማቸውንና አድራሻቸውን በማስፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንታቸውን ኦሪጂናልና : ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጋዜጣ ከታተመበት በአሥራ አምስት /15/ የሥራ ቀን ውስጥ በቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀው ሣጥን ጨረታውን ከመዘጋቱ ከ10፡00 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርበታል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በሚቀጥለው በሥራ ቀን 2019 በጀት ዓመት 3፡00 ሰዓት ይከፈታል።
- የጨረታው ሣጥን ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- የጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ዕቃዎቹን ከውል ሰጪው መ/ቤት ጋር በሚያደርገው የውል ስምምነት መሠረት ሓሮ ሊሙ ወረዳ በሚገኘው በውል ሰጪው ንብረት ክፍል ገቢ ያደርጋል።
- መ/ቤታችን በሚያወዳድረው ዕቃዎች ብዛት ላይ እንደ አስፈላጊነቱ 20% መጨመርና መቀነስ ይችላል።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር፡-0925449900
በምሥራቅ ወለጋ ዞን የሀሮ ሊሙ ወረዳ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-21
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሥራ አምስት /15/ የሥራ ቀናት ውስጥ 10፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-22 09:00
- Bid opening (note): ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሥራ አምስት /15/ የሥራ ቀናት ውስጥ 10፡00 ሰዓት ተዘግቶ በሚቀጥለው በሥራ ቀን 2019 በጀት ዓመት 3፡00 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: East Wellega haro limu Wereda Finance and Economic Development Enterprise
- Bid bond: 100,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
- Posted at: 2026-09-04T07:44:29.000Z