Materials
በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ጨፌ/ቡልቡላ የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019
በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ጨፌ/ቡልቡላ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት1 አላቂ የቢሮና የት/ት እቃ፤ ሎት2 የስፖርት እቃ፤ ሎት3 ቋሚ የቢሮ እቃ፤ ሎት4 የፅዳት እቃ፤ ሎት5 የደንብ ልብስ፤ ሎት6 ህትመት፤ ሎት7 የደንብ ልብስ ስፌት፤ ሎት8 ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሠረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማራችሁበትን ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
3. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው።
4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው።
|
ሎት ቁጥር
|
የሎት ዝርዝር
|
የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮ ብር |
|
ሎት 1 |
አላቂ የቢሮ እቃና የት/ት |
27,000 ብር
|
|
ሎት2 |
የስፖርት ት/እቃ
|
31,500ብር
|
|
ሎት3 |
ቋሚ የቢሮ ዕቃ
|
40,500ብር
|
|
ሎት4 |
የፅዳት እቃ
|
33,000ብር
|
|
ሎት5 |
የደንብ ልብስ
|
37,500ብር
|
|
ሎት6 |
ህትመት
|
2,850ብር
|
|
ሎት7 |
የደንብ ልብስ ስፌት
|
1,950
|
|
ሎት8 |
ጥገና
|
31,500
|
|
ሎት9 |
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ
|
40,500ብር
|
6. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 03 መግዛት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻው በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
8. ጨረታው በ10ኛው ቀን 11:30 ታሽጎ በ11 ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ከልሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን በተሰጠው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል።
10. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብላቸው ናሙና ማቅረብ አለባቸው።ናሙና የማይቀርብባቸው ቋሚ ዕቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔስፍኬሸን መሠረት ማቅረብ አለባቸው።
11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት የሸነፉበትን ዕቃ በራስ ትራንስፖርት እስከ ተቋም ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
12. መ/ቤቱ ለጨረታው ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ከቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ12 ጨፌ/ቡልቡላ የመ/ደ/ት/ቤት ልዩ ቦታው ከሳሪስ አቦ ወደ ማርያም ማዞሪያ በሚወስደው መንገድ ከአውዝልየም ት/ቤት 200ሜትር ገባ ብሎ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 888 6086/ 011 888 9822
የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ12 ጨፌ/ቡልቡላ የ/መ/ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11:30
- Bid opening: 2026-09-16 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Chefee Bulbula Elementary School
- Buyer address: በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ12 ጨፌ /ቡልቡላ የ/መ/ደ/ት/ቤት ልዩ ቦታው ከሳሪስ አቦ ወደ ማርያም ማዞሪያ በሚወስደው መንገድ ከአውዝልየም ት/ቤት 200 ሜትር ገባ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ 300.00(ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
- Posted at: 2026-09-04T07:46:55.000Z