Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በካራት ዙሪያ ወረዳ ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የአላቂ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ማወዳደር ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በካራት ዙሪያ ወረዳ ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የአላቂ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ማወዳደር ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርት የሚያሟሉተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1/ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረባ የሚችሉ
2/ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
3/ በዘርፉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TN Number/ ያላቸው
4/ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ማቅረብ የሚችሉ
5/ በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
6/ ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 500/አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል በኮንሶ ዞን ካ/ዙ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ከፍለው ደረሰኝ በመያዝ በኮንሶ ዞን ካ/ዙ/ወ/ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
8/ የጨረታ ማስከበሪያ ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት 15000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ የተረጋገጠ/CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከኦርጂናል ቴክኒካል ዶክሜንት ጋር ማቅረብ የሚችል።
9/ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን የጨረታ ሰነድ/ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናል እንዲሁም ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ አራት በተለያየ ፖስታዎች አሽገው በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማድረግ በሁሉም ፖስታዎች ላይ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም፣ አድራሻ፣ስምና ፊርማ በማሳረፍ በ16ተኛው የስራ ቀን ካ/ዙ/ወ/ፋ/ፕ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10/ የጨረታው ሳጥን የሚታሽገው በ16ተኛው የሥራ ቀን 8፡30 ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ዕለት 8፡45 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፦
- ጨረታው የሚከፈትበት 16ተኛው ቀን የመንግስት መደበኛ የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- በጨረታው መክፈቻ ዕለት የተጫራቾች በራሳቸው ፍቃድ አለመሟላት የጨረታውን አከፋፈት ሂደትን አያስተጓጉልም።
- በጨረታ አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ተገልጾ የሚሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ተገቢውን ሁሉ መፈፀም ይኖርበታል።
- አሸናፊው ከተለየ በኋላ እራሱን ከጨረታ የሚያገል ድርጅት ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ አግባብ ባለው ህግ ይጠየቃል። ጥራቱን ያልጠበቀ ንብረት ለመረከብ መ/ቤቱ አይገደድም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኜ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- 0914352077/0945603600 ላይ ደውለው ያገኙን
የካራት ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት - ካራት
Tender details
- Deadline: 2026-09-22
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ተኛው የሥራ ቀን 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-22 14:45
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ተኛው የሥራ ቀን 8፡45 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Konso Zone Karat Zuria Woreda F/E/D/B
- Bid bond: 15,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
- Posted at: 2026-09-04T08:00:51.000Z