Stationery
በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚያስፈልጉትን አላቂ የቢሮ ስቴሽነሪዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የግንባታ ዕቃ፣ የውሃ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል፣ እና የሞተር ሳይክል መለወዋጫ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesSpare Parts and Car Decoration Materials
Central Ethiopia
More tags
Building and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksConstruction Machinery and EquipmentWater Pipes and FittingsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseSanitary and CeramicsPlastic ProductsPlastic Raw Materials and ProductsAmharic2merkatoAlicho Wuriro Woreda FEDB
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚያስፈልጉትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት የሚፈለጉ
የዕቃ አይነቶች
- አላቂ የቢሮ ስቴሽነሪዎች
- የመኪና ጎማ
- የግንባታ ዕቃ
- የውሃ ዕቃ
- የደንብ ልብስ
- የሞተር ሳይክል ግዥ
- የሞተር ሳይክል መለወዋጫ ዕቃ
በመሆኑም ተጫራች/ ድርጅቶች
- በተሰማሩበት ዘርፍ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና ቲን ነበር ማቅረብ የሚችሉ
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከአ/ው/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 በመውሰድና በመሙላት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን። እንዲሁም ተጫራች ድርጅቶች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ሲፒኦ ለተራ ቁጥር 1፤2፤3፤4፤6 እና 7 ለእያንዳንዳቸው 40,000 (አርባ ሺህ ብር)፤ለተራ ቁጥር 5 ፣ 5,000 (አምስት ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል። በመሆኑም ጨረታው የሚከፈተው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከ10ኛው ቀን በኋላ ባለው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ በ8፡00 ሰአት ታሽጎ ከቀኑ በ8፡30 ሰአት በቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል።
- በተጨማሪም ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሰነድ ቴክኒክል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል አንድ ኦርጅንል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገኢንቭሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሸላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 0910154943 ወይም 0917010309
የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-16
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከ10ኛው ቀን በኋላ ባለው የስራ ቀን በ8፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-09-16 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከ10ኛው ቀን በኋላ ባለው የስራ ቀን በ8፡30 ሰአት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Alicho Wuriro Woreda FEDB
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
- Posted at: 2026-09-04T08:05:49.000Z