Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ንብረቶች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች አላቂ ንብረቶች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የመኪናና የሞተር ሳይከል ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፦
1, ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው በቀጥታ ተያያዥነት ያለው የንግድ ፈቃድ ያለው
2. የ2018/19 የንግድ ፍቃድ ያሳደሱ፤
3. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና በንብረት አቅራብነት የተመዘገቡ ፤እና ሰነዱን ማቅረብ የሚችሉ፤
4 ማንኛውም ነጋዴ እና አነስተኛ እና ጥቃቅን ጨምሮ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) የባንክ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል ሆኖ ማንኛውም ነጋዴ የተጠየቀውን ንብርት ሞልቶ ባቀርበ ዋጋ ሰምምነት ብፈሪም፣ ባይፈሪም ያሸነፈውን ንብረት ለማቅረብ ፍቃደኛ ካልሆነ ያሰያዘው ሲፒኦሙሉ በሙሉ ይወረሳል።
5. የሚያቀርቡት ዕቃዎች ጥራቱ የተጠበቀ ሆኖ መ/ቤቱ በጠየቀው ጊዜ ውስጥ ዝርዝር ዕቃዎቹን በዲጋ ወረዳ የማ/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል አቅርበው ማስረከብ የሚችሉ፤
6. የጨረታ ግዥ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ) ዲጋ ወረዳ የገቢዎች ጽ/ቤት ቀርበው በመክፈል ከዲጋ ወረዳ የገ/ጽ/ቤት የጨርታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
7. የመመዝገቢያ ቀን ከነሃሴ 29/2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መስከረም 06/01/2019 ዓ.ም. ዘወትር በሥራ ሰዓት ሆኖ ጨረታው የምዘጋው በ09/01/2019 ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ስሆን ጨረታው የሚከፈተው በዚያው ቀን በ09/01/209 ዓ.ም. በ8፡00 ሰዓት ይሆናል።
8. ጨረታውን እንደ አሸነፈ ከአሥር ቀን ወድህ የውል ስምምነት በመስሪያ ቤቱ ተገኝቶ መፈረም የሚችል።
9. ተጫራቹ የጨረታ ሰነዱን ኦሪጅናል እና ኮፒውን በተለያዬ ፖስታ በሰም አሽገው በአንድ ፖስታ ውስጥ በማሸግ መስገባት አለባቸው።
10. ጨረታው በምከፈትበት ቀን ተጫራቾች በአካል ወይም ህጋዊ ውክልና በተገኙበት ይከፈታል ፤ካለተገኙ ጨረታችን ማደናቀፍ አይችልም።
11. መ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኜ ጨረታውን በከፊልም ሆኔ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው።
12. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃዎች ቀድሞ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0966000230፤ 0917855607 ፤0915912133 ፤ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-19
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-09-19 14:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Diga Woreda FEDB
- Bid bond: 100,000 (አንድ መቶ ሺህ)
- Bid document price: 1000.00 (አንድ ሺህ)
- Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
- Posted at: 2026-09-04T08:10:01.000Z