Building Construction

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ማሻሻያ አውጥቷል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ማሻሻያ

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቁጥር ደ/ዙ/ወ/ገ/ግዥ/26/018 በቀን 26/12/2018 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ግልጽ ጨረታ ላይ በተራ ቁጥር 18 ላይ የተገለጸው « አንድ ተጫራች ወይም ድርጅት ከአንድ በላይ መወዳደር አይችልም >> ተብሎ የተገለጸው ቀርቶ ‹‹አንድ ተጫራች ወይም ድርጅት ከአንድ በላይ መወዳደር ይችላል›› በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን።

በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ዙሪያ
ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a96c91e0a538ad953000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-21
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-09-21 10:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Dessie Surrounding Woreda F/E/D/B
  • Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
  • Posted at: 2026-09-04T08:39:27.000Z
← Back to all tenders