Materials

በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ/ደ/ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የስ/ሂደት/2019 ዓ.ም የሚያገለግል ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ 001/2019 ዓ/ም

በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ/ደ/ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የስ/ሂደት/2019 ዓ.ም የሚያገለግል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች

  1. ሎት 1 የፅህፈት መሣሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000
  2. ሎት 2 የትምህርት መርጃ መሣሪያ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000
  3. ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000
  4. ሎት 4 የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ 15,000
  5. ሎት 5 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 15,000
  6. ሎት 6 የፈርኒቸር ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 15,0000
  7. ሎት 7 የህትመት ሥራዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3,000
  8. ሎት 8 የሕክምና ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3,000

በመሆኑም ተጫራቾች ከተ.ቁ 1 እስከ 4 የተዘረዘሩትን ሊያሟላ ይገባል።

1. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ እያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 150 (መቶ አምሳ) ብር በመክፈል ሰነዱን ከት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 14 መግዛት ይችላሉ።

2. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የተጫራች የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /tin No/ ያላቸው መሆን አለባቸው

4. የአቅራቢነት (Supplier list) ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ያቀረቡትን እያንዳንዱ ሎት ዋጋ ሎት 1_3 ሎት 10,000

5. (አስር ሺ ብር) ሎት 4-6 ሎት 15,000 (አስራ አምስት ሺ) ብር ሎት 7 እና 8 3000 (ሦስት ሺ) ብር (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሰነዱን ዋናውን እና ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባችዋል።

6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ እያንዳንዱ የሚያስረክቡበት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።

7. የጨረታ ሰነዱን ዋናውና ኮፒውን ለየብቻ በታሽገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ሎት 1-4 ፣ ሎት 7 እና 8 ላሉ ሎቶች ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ሎት 5 እና ሎት 6 በፎቶ የተደገፈ ናሙና መቅረብ አለበት

9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ ለመልካም ሥራ አፈፃፀም 10 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

10. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 11 ተከታታይ የሥራ ቀናት መግዛት ይችላሉ ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል።

11. ተጫራቾች ሰነዱን ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ እንዳይኖረው በጥንቃቄ መሞላት አለበት።

12. ኣሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መሥሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።

13. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

አድራሻ፡- ቄራ ከሶፍያ ሞል ፊት ለፊት ከጎፋ ሆቴል 100 ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር 011 462 7677

አፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-16
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-16 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Atse Zerea Yaekob Elemenatry School
  • Buyer address: ቄራ ከሶፍያ ሞል ፊት ለፊት መቶ ሜትር ገባ ብሎ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 150.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
  • Posted at: 2026-09-04T08:47:59.000Z
← Back to all tenders