Building and Finishing Materials
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEP/EC /FP/NCB/05/ 2019
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት፣ የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/05/2019 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
|
የአቅርቦት ግዥ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪ |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
ሎት፡-1 ቀለሞች (PAINT) |
500,000 ብር |
መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት |
|
ሎት፡-2 ሴራሚክ (CERAMIC) |
700,000 ብር |
||
|
ሎት፡-3 ሳንተሪ (Sanitary Materials) |
600,000 ብር |
||
|
ሎት፡-4 አንግል አይረን (Angle Iron) |
4,00,000 ብር |
||
|
ሎት፡5 የእንጨት በር ሥራ (Wooden Doors) |
300,000 ብር |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251 11 673 2198 መደወል ይችላሉ።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-17
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-17 14:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Power Engineering and Construction Business Sector Finance and Procurement Department
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 1,000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
- Posted at: 2026-09-04T08:56:38.000Z