Stationery
የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የጽህፈት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የሰራተኛ የስራ ላይ የደህንነት መጠበቂያ እና የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ መግዛት ይፈልጋል
Description
የግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ አቤሜኢ/ሰቼማ/ግጨ/2019/003
የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን እቃዎች በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የጽህፈት እቃዎች ሎት--1
- የፅዳት እቃዎች ሎት- -2
- የሰራተኛ የስራ ላይ የደህንነት መጠበቂያ ሎት-3
- የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ ሎት-4
ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የግብር መክፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ቅጂ፣ አግባብ ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ቅጂውን፣ የንግድ ምዝገባ መስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት እና የግብር መክፈያ መለያ ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቀረብ አለባቸው።
2. የጨረታ ሰነዱን የማይመሰስ ብር 300.00/ሦስት መቶ ብር/ በአቃቂ ቤዚክ ሜታል ኢንዱስትሪ ስም ሒሳብ ቁጥር 1000014630906 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ኢንዱስትሪያችን በመቅረብ ከግዥ ክፍል ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ።
3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (አምሳ ሺ ብር) በCPO ወይም bank guarantee ወይም Cash ቢያንስ ለ88 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
4. ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቀይ ሆኖ በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት በ8፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 1ኛ ወለል ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 22 ውስጥ ይከፈታል።
5. ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ፀንቶ ይቆያል።
6. ቴክኒካልና ፋይናንሻል በአንድ ኢንቨሎፕ አሽጎ ዋናውና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ ዘወትር በስራ ሰዓት በክፍሉ በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
7. ኢንዱስትሪው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ከአ/አ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ሸገር ከተማ የቀድሞ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ) አጠገብ ከASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል። ተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 09 81 64 19 79/ 09 12 08 86 36
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ
ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ
Tender details
- Deadline: 2026-09-19
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-19 14:15
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 8፡15 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Akaki Basic Metals Industry
- Buyer address: ከአአ ወደ ደ/ዘይት መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ገላን ከተማ ሳይደርስ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ) አጠገብ ከASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል
- Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
- Posted at: 2026-09-04T09:03:33.000Z