Materials

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 001 /2019

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን ለደንብ ልብስ፣ አላቂ፣ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ ለፅዳት ዕቃዎች፣ የትምህርት መሳሪያዎች፣ የህክምና ዕቃዎች፣ ለሻይ ቤት ጨረታ፣ ለመስተንግዶ እቃዎች፣ ቋሚ የፕላን ማሽነሪ እቃዎች፣ ለፕላንት ማሽነሪ ዕድሳትና ጥገና፣ ለህንፃ ለቁሳቁስና ተገጣጣሚዎች መግዢያ የእቃዎች ግዥና ጥገና ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።

የእቃው አይነት

ሎት 1

የደንብ ልብስ

ሎት2

አላቂ የጽሕፈት መሳሪያ

ሎት 3

አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች

ሎት 4

አላቂ የህክምና ዕቃዎች

ሎት 5

አላቂ የጽዳት ዕቃዎች

ሎት 6

ቋሚ የፕላን ማሽነሪ እቃዎች

ሎት 7

ለህንፃ ለቁሳቁስና ተገጣጣሚዎች መግዢያ

ሎት 8

የህትመት ስራዎች

ሎት 9

ለፕላንት ማሽነሪ ዕድሳትና ጥገና

ሎት 10

የመስተንግዶ እቃዎች

ሎት 11

የሻይ ቤት ሙሉ ስራዎን ገብቶ መጫረት

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው።

1. በዘርፋ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ

  • በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር (በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ -ገፅ ላይ የተመዘገቡበትን የአቅራቢነት ኦርጅናልና ኮፒ)
  • በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከተው አካላት የድጋፍ ደብዳቤ ከዋና ስራ አስፈፃሚው የሚገልፅ የሚያቀርቡ።
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው። በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ ) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በት/ቤቱ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ።

1- ጨረታው 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይና በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ /ሎት/ ማስከበሪያ ለእያንዳዱ የተገለፁትን የገንዘብ መጠን ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማቅረብ አለባቸው።

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር (CPO)

ሎት 1

35,000.00 (ሰላሳ አምስት ሺህ ብር)

ሎት 2

20,000.00 ( ሃያ ሺህ ብር)

ሎት 3

20,000.00 ( ሃያ ሺህ ብር)

ሎት 4

20,000.00 ( ሃያ ሺህ ብር)

ሎት 5

25,000.00 ( ሃያ አምስት ሺህ ብር)

ሎት 6

30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር)

ሎት 7

35,000.00 (ሰላሳ አምስት ሺህ ብር)

ሎት 8

10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

9

20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር)

10

10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

11

20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር)

2. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው "

3. ተጫራቾች የማጭበርበር ድርጊት እንዳይኖር የድርጅቶ ፊርማና ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰንጠረዡ በተጠቀሰው የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የእቃውን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመግለፅ በቢሮ ቁጥር 7 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

5. ጨረታው ከላይ በተገለፀው የመከፈቻ ቀንና ሰዓት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ግዥ ክፍል ይከፈታል።

6. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ኮ/ቀ/ክ/ከተማ አቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ወይም በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0118 342 219 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የአቡነ ባስልዮስ የቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-16
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይና በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-16 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይና በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Abune Baslyos Kindergarten & Primary School
  • Buyer address: በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
  • Posted at: 2026-09-04T09:06:44.000Z
← Back to all tenders