Vehicle and Machinery Foreclosure

ዳሸን ባንክ አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/036/26

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ተቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

የአስያዣ ስም

 

የተሽከርካሪው ዝርዝር መግለጫ

የተሽከርካሪው ዓይነትና የተመረተበት ዘመን ቀን

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

 

ጨረታው የሚካሄድበት

የሰሌዳ ቁጥር

የሞተር ቁጥሩ

 

የሻንሲ ቁጥር

ቀን

 

ሰዓት

 

ቦታ

 

1

አቶ ዛይድ ሳላህ (ሀላል ታክሲ)

 

ፒያሳ

 

አቶ ዛይድ ሳላህ (ሀላል ታክሲ)

አአ-03- B33585

 

K12MN7627530

 

MA3CZF63 S00793088

 

ሱዙኪ ዲዛየር አውቶሞቢል 2021 G.C የተመረተ

 

2,710,000

 

14/01/2019 .

 

4:00-6:00

 

ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ጊዜያዊ ማቆሚያ

ማሳሰቢያ፡-

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ስም ክፍያ ማዘዣ (C.PO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።

3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

8. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011-170-4953 ወይም 011-170-4038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-24
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-09-24 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
  • Posted at: 2026-09-04T09:34:19.000Z
← Back to all tenders