Stationery
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች በ2019 ዓ.ም የተለያዩ አእቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የሚያስፈልጋቸውን
|
ሎት 1 የእስቴሽነሪ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO |
20,000.00 ብር |
|
ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO |
10,000.00 ብር |
|
ሎት 3 የደንብ ልብስ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO |
20,000.00 ብር |
|
ሉት 4 የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ CPO |
5,000.00 ብር |
|
ሎት 5 የተለያዩ የግብርና ዘር ምርቶች የጨረታ ማስከበሪያ CPO |
5,000.00 ብር |
|
ሎት 6 የአዳራሽ ዲኮር የጨረታ ማስከበሪያ CPO |
5,000.00 ብር |
|
ሎት 7 የደንብ ልብስ ስፌት የጨረታ ማስከበሪያ CPO |
5,000.00 ብር |
|
ሎት 8 ለመስተንግዶ አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ CPO |
5,000.00 ብር |
|
ሎት 9 የህትመት ስራዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO |
5,000.00 ብር |
|
ሎት 10 የኮምፒውተር ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን |
5,000.00 ብር |
|
ሎት 11 አንቁላል ጣይ ቁብ ዶሮ በእንስሳ ዘርፍ ግብዓቶች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን |
25000 ብር |
ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል በዚህም መሰረት፡-
- በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ግን ኣስ ኤጀንሲ ድህረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገበ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በየሎቱ ለይተው ማሲያዝ እንጂ ቼክ እና ቢድ ቦንድ የማናስተናግድ መሁኑን እያሳወቅን፡፡ በልደታ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ከጨረታው ሰነዶች አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ የአምራችነት ሰርተፍኬት (ደብዳቤ) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቅያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ከሎት 1-10 ላሎት የግዥ አቃዎች ለውል ማስከበሪያ ላሸነፉባቸው እቃዎች የእቃውን ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማሲያዝ አለባችሁ
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን በ10፡30 ሰዓት ታሽጎ በ11 ቀን 3፡00 ሰዓት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 1፣ ለሎት 2፣ ለሎት 3፣ ለሎት 5 በከፈል፣ ለሎት 9 ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በተራ ቁጥር በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጨምሮ እቃዎች በዝርዝር ማስገባት ይኖርበታል ቫትን ያላካተተ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች እና ስርዝ ድልዝ ያለው ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ከጨረታ ውድድር ይሰረዛል።
- የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ አድራሻ፡- ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽ/ቤት ተክለሀይማኖት ፔፕሲ ፋብሪካ አጠገብ
ስልክ ቁጥር 0112-75-91-71/0112-75-91-70
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-16
- Bid closing time: 16:30
- Bid closing (note): ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን በ10፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-17 09:00
- Bid opening (note): ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን 3፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lideta Sub City Wereda 5 Administration Office
- Buyer address: ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽ/ቤት ተክለኃይማኖት ፔፕሲ ፋብሪካ አጠገብ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Lessan (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-05T07:49:30.000Z