Audio Visual, Photography and Filming Service and Equipment

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ጨረታ የሚዘጋበት ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሚዘጋበት ቀን
ማራዘሚያ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር: አአከአአድ /ብግጨቁ/012/2019 የደህንነት ካሜራ (CCTV Camera) እና ተዛማጅ የዝርጋታ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ ጨረታው የሚዘጋበት ቀን እስከ መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን፤ ጨረታው መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በድርጅቱ ማዕከል (ዋና መ/ቤት) 7ኛ ፎቅ በግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 7-02 ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፤ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡ 0116663206
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a86c3c50a538a19d6000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-09-17 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Bus Service Organization
  • Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
  • Posted at: 2026-09-05T08:22:20.000Z
← Back to all tenders