Stationery
ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት ማሽን የሚያገለግሉ የተለያዩ ወረቀቶችና ግባቶችን ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ሜልባ/ብ/ግ/ጫ/004/2019
ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት ማሽን የሚያገለግሉ የተለያዩ ወረቀቶችና ግባቶችን ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስያዣ መጠን |
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
Art Paper 250 GSM 70*100 |
Reem |
15,000 |
የአጠቃላይ ኮንትራት ዋጋ 1% ግን ከ 500,000.00 ብር ያልበለጠ
|
11/01/2019 ከቀኑ 8፡00
|
11/01/2019 ከቀኑ 8፡10
|
|
2 |
Art paper 300 GSM 61*86 |
Reem |
20 |
|||
|
3 |
Duplex board 350 GSM 61*86 |
Pcs |
500 |
|||
|
4 |
Duplex 250 GSM 61*86 |
Pcs |
10,000 |
|||
|
5 |
Duplex board 300 GSM 61*86 CM |
Reem |
20 |
|||
|
6 |
Bristol 250 GSM 61*86 CM |
Reem |
250 |
|||
|
7 |
Bristol paper 180 GSM 61*86 |
pcs |
500 |
|||
|
8 |
Bristol Paper 250 GSM 61*86 CM white |
pcs |
500 |
|||
|
9 |
Tella (Silver 5 roll, Grey 5 roll, Red 5 roll, Blue 5 roll, Yellow 5 roll, Green 5 roll, Brown 5 roll) |
Roll
|
|
|||
|
10 |
Balacron 70*100(Blue) |
Reem |
30 |
|||
|
11 |
Ivory Board 250 GSM 61*86 |
Reem |
20 |
|||
|
12 |
Laminating Film Glossy |
Roll |
25 |
|||
|
13 |
Laminating Film Matt |
Roll |
25 |
|||
|
14 |
Double Spiral Wire(For Note book) |
Roll |
30 |
|||
|
15 |
Single Spiral Wire (for Note book) |
Roll |
5 |
|||
|
16 |
Tesa Plaster |
Roll |
1000 |
|||
|
17 |
Splicer Tape |
Roll |
100 |
|||
|
18 |
Abro Tape |
Pkt |
500 |
|||
|
19 |
Stiching wire no 23 |
pcs |
300 |
|||
|
20 |
Cutting Stick (white) |
pcs |
200 |
|||
|
21 |
Sucker |
pcs |
500 |
|||
|
22 |
Reel webbing Rubber |
pcs |
10 |
|||
|
23 |
Twin Ring wire 1/2 inch |
pcs |
10 |
በዚህ መሰረት፡-
1.በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች አግባብነት ያለው የ 2018 የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፤ በጨረታው መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም የአቅራቢዎች ምዝገባ (suppliers list) ላይ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ዋና ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከድርጅቱ መ/ቤት የግዥ ዳይሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡
4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዋናውንና ቅጂ በተለያየ ፖስታ በማሸግና ሁሉንም በአንድ ላይ በሚይዝ በሰም በታሸገ ፖስታ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ በአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት 2ኛ ህንጻ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ይከፈታል።
6. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- ሜልባ ፕሪንቲንግ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ
ቦሌ ሚካኤል ኢጃ ዴቬሎፐር ህንጻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ አጠገብ
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁ.+251 0118550083 - / +251911968780
ፊንፊኔ/ኢትዮጵያ
ሜልባ ፕሪንቲንግ ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-09-21
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-21 14:10
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Melba Printing, Publishing & Packaging S.C.
- Buyer address: ቦሌ ክ/ከተማ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ግቢ አጠገብ
- Bid bond: የአጠቃላይ ኮንትራት ዋጋ 1% ግን ከ 500,000.00 ብር ያልበለጠ
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-05T08:35:17.000Z