Stationery
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2019 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and Accessories
Addis Ababa
More tags
Electrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesCleaning and Janitorial Equipment and ServicePrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingSpare Parts and Car Decoration MaterialsFood and BeverageFood Items and DrinksTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsInterior Design Service and MaterialEvent Organizing and PlanningAmharic2merkatoAddis Ababa City Administration Console Development Agency
Description
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2019 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን
- ሎት፡-1 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
- ሎት-2 የተለያዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች
- ሎት፡ 3 የጽዳት እቃዎች
- ሎት፡-4 የህትመት ስራዎች
- ሎት፡5 የመኪና ታፒሴሪ እና ጌጣጌጥ
- ሎት፡ 6 የመኪና ጎማና ሌሎችም
- ሎት፡-7 የታሸገ ውሃ
- ሎት፡-8 የደንብ ልብስ
- ሎት፡9 የአገልግሎት ግዥ (የአዳራሽ የዲኮር ስራ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡፡
- የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡በኢፌዲሪ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸዉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ፒያሳ ከጣይቱ ሆቴል ጀርባ ዋስትና የንግድ ማዕከል 5ኛ ፎቅ ከግዥ ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ህጋዊ ሥልጣን ያለውን አካል ፊርማ በማኖር በታሸገ ማህተም ያረፈበት ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከፍት ሁኖ የሚቆይ ሲሆን በ10ኛው የሥራ ቀን 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ዋስትና ንግድ ማዕከል 5ኛ ፎቅ የግዥ ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 504 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ከኛው ቀን በዓል ፣ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች አጠቃላይ ለሚቀርበዉ ዋጋ 2% Unconditional Bank Guaranty or CPO ማስያዝ አለባቸዉ፡፡ እያንዳንዱ ተወዳዳሪ የቴክኒክና የፋይናንስ ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
- ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር -0115336497 በመደወል ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሥሪያ ቦታዎች ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ
Tender details
- Deadline: 2026-09-16
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው የሥራ ቀን 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-17 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa City Administration Console Development Agency
- Buyer address: መድሀኒዓለም አደባባይ ወደ ግሩም ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ በሚገኘው የክፍለ ከተማው ህንፃ ሰባተኛ ፎቅ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-05T08:46:02.000Z