Stationery
በሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ በለሚ/ጤ/አጠ/ጣቢያ የተለያዩ ህትመት ስራ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ አና የደምብ ልብስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ በለሚ/ጤ/አጠ/ጣቢያ መስሪያ ቤት መደበኛ እና የውስጥ በጀት ለሚፈፅመው የተለያዩ ለሚፈፅመው የተለያዩ ህትመት ስራ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ አና የደምብ ልብስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
- በየዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃዎች አይነት ዝርዝር መግለጫ (Specification) እና መመሪያ የያዘ የጫረታ ሰነድ ከመ/ቤታችን ፋይናስ ቢሮ ቁጥር 21 ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታው እስከ ሚዘጋበት ሰዓት ድርስ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ አቅርቦት ለየአንዳንዳቸው ከሎት ድምር ዋጋ 2% መቶኛ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ትዕዛዝ CPO ወይም ጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ ህጋዊ ደረሰኝ መሂ ተቆርጦ ኮፒ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማሲያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን 16ኛው ቀን በመ/ቤታችን ግዥ ቢሮ ቁጥር 21 ከቀኑ 4፡00 ሰዓት የጫራታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቸው በተኙበት 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል ሆኖም ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙም ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
- ጫራታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በብሔራዊ በዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
- ተጫራቾች ከአሁን በፊት የመንግስት ግዥዎች ላይ ተሳትፈው አሽናፊ መሆናቸው ተገልፆላቸው ቀርበው ውል ለመያዝ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ወይም ውል ይዘው በአግባቡ ባለመፈፀማቸው እርምጃ ያልተወሰደባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨራታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ሊሆን ይህም ሲባል ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች በጫረታው ለመወዳደር ባወጡት ወጪ መ/ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 2 በአካል በመገኘት ወይም
- በስልክ ቁጥር 0920887743/ 0912907560/0111190344/027/ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ
- አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ በስተሰሜን ምስራቅ 10 ኪ.ሜ ከደብረብርሃን በስተምዕራብ 29 ኪ.ሜ ወይም በስል ቁጥራችን ማግኘት ይችላሉ።
የለጤ አጠጣተ/የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/
በሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ በለሚ /ጤ/አጠ/ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-21
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን 16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-21 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን 16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: እንሳሮ ወረዳ በለሚ/ጤ/አጠ/ጣቢያ
- Bid bond: 2% ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-05T08:54:58.000Z