Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceStationeryOffice Supplies and Services
Addis Ababa
More tags
Spare Parts and Car Decoration MaterialsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsVehicleRentPrinting and PublishingOffice Machines and ComputersMaintenance and RepairOthersEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesTour and TravelHospitality, Tour and TravelTransportation ServiceWarehousing, Transit and Transport ServiceFreight TransportInstallation, Maintenance and Other Engineering ServicesAudio Visual, Photography and Filming Service and EquipmentArtMusical InstrumentsAmharic2merkatoየአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ቁጥር 001/2019 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን ሎቶች
- ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ
- ሎት 2 የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለም
- ሎት 3 የፅዳት እቃ
- ሎት 4 የደንብ ልብስ
- ሎት 5 የመኪና ጎማ
- ሎት 6 የሃይገር ኪራይ
- ሎት 7 መለስተኛ የአይሱዙ ኪራይ
- ሎት 8 የህትመት ስራ
- ሎት 9 የኮሚፒውተር እና የፎቶ ኮፒ ጥገና
- ሎት 10 የቢሮ መገልገያ ጥገና
- ሎት 11 የኤሌክትሪክ ጥገና
- ሎት 12 ሞንታርቦ
- ሎት 13 ፕሮጀክተር
መጫረት የምትፈልጉ የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በተሰማሩ የስራ መስክ የዘመኑን ግብር እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ተርን ኦቨር ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው ።
- የመንግስት ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል ሎት 1,2,3,4 ለእያንዳንዱ ሎት ብር 30,000.00/ሰላሳ ሺህ ብር / ከሎት 6,7,8,9,10, ለእያንዳንዱ ሎት 10,000.00/አስር ሺህ ብር /ሎት 5, 12,13 ለእያንዳንዱ ሎት 25,000/ ሃያ አምስት ሺህ/ በአራ/ክ/ከ/ወ/08/ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ሲፒኦ በማሰራት ከጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነዱ አንደኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚገኝ ሲሆን፤ ለእያንዳንዱ ሎት በማይመለስ 300.00 /ሶስት መቶ ብር / በመግዛት ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ 10 የስራ ቀናት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከ45 ደቂቃ ታሽጎ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው አዳራሽ ይከፈታል ።
- የጨረታ ሰነድ የገዙትን አንድ ቴክኒካል እና አንድ ፋይናንሻል በተለያየ ፖስታ ሞልተው የማቅረብ ግዴታ አለበት ።
- የጨረታ ሰነዱ የገዙትን አንድ ቴክኒካልና አንድ ፋይናንሻል በተለያየ ፖስታ ሞልተው የማቅረብ ግዴታ አለበት።
- ከጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- ጨረታ ሰነዱ ተሞልቶ አንደኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ይደረጋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
ማሳሰቢያ፡- የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት ።
አድራሻ ፡- ራስ አምባ ሆቴል ፊት ለፊት ቤሊየር ወረድ ብሎ አራ/ክ/ከ/ወ/08/ወጣት ማዕከል
የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-17
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከ45 ደቂቃ
- Bid opening: 2026-09-17 12:00
- Bid opening (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-05T09:40:45.000Z
- Source: 2merkato