Stationery
አርበኞች ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም.
አርበኞች ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ የመጀ/ደ/ት/ቤት ዓ.ም 2019 በጀት ዓመት
- የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና አገልግሎት ኮምፒውተር፤ ፕሪንተር፤ ፎቶኮፒ ማሽን፤ ላፕቶፕ ስራዎች፣
- አላቂ የቢሮ እቃዎች፤
- አላቂ የት/እቃዎች፤ አላቂ የፅዳት እቃዎች፤
- የደንብ ልብስ፤ የደንብ ልብስ ስፌት፤
- ዝቅተኛ ቋሚ እቃዎች፤
- የሕንፃ ቁሳቁሰ ቋሚ እቃዎች፤
- የሕከምና እቃዎች ፤
- ሕትመት ስራዎች ቋሚ እቃዎች ፕላንና ማሽነሪ ፤ሜንቴናንስ ወርክ ፤
- የጥገና እቃዎች፤
- ለመስተንግዶ የሚሆን ቆሎ እና ወሃ የትራንስፓርት መኪና በኪሎ ሜትር አገልግሎት እንዲሁም የጉልበት ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
- በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- የንግድ ፈቃድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- የግዥውን መጠን እንደ አስፈላጊነቱ 20% መጨመር ወይም 20% መቀነስ የሚቻልመሆኑን
- ማንኛውም ተጫራች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ1ዐ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሰነዱ በሚመለከተው ሰው ተሞልቶ ተፈርሞና ማህተም ተደርጉ ተጫራቶች የሚጫረቱበትን ሰነድ ኮፒ ና ኦርጂናል በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማሰገባት አለባቸው።
- ሁሉም ተጫራቾች ሰነዱን ከገዙ ጨረታው የሚያበቃው በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ በ4:30 ሰዓትይከፈታል፣
- ናሙና ማቅረብ የሚቻል ዕቃዎች ላይ ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ፣ናሙናም መቅረብ ሲገባ ያልቀረበ ከሆነ ግን ተቀባይነት የለውም እንዲሁም ናሙና ለማቅረብ የሚያስቸግሩ ዕቃዎችን በፎቶ የተደገፈ እና በደንብ በሚታይ መልኩ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- አሸናፊው አቅራቢ ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት ዕቃውን ተቋሙ ድረስ ማቅረብ አለበት፣
- ጨረታው ከተከፈተ በኃላ ተጫራቶች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሣብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያማድረግ ወይም ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሀ.ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች /3000.000//ሦስት ሺህ ብር/
ለሎት 2 አላቂ የት/ምህርት እቃዎች /4000.00/./አራት ሺህ ብር/
ሐ.ሎት 3. አላቂ የፅዳት እቃዎች /4000.00/አራት ሺህ ብር/
መሎት 4 የደንብልብስ / 4000.00//አራት ሺህ ብር/
ሠሎት 5 የደንብልብስ ስፊት. /2000.00./ሁለት ሺህ/
ረ.ሎት 6. ዝቅተኛ ቋሚ እቃዎች /1000.00/አንድ ሺህ ብር /
ሰሎት 7 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ኮምፒውተር፤ ፕሪንተር ፤ፎቶ ኮፕ ማሽን ፤ማባዣ ማሽን ፤ላፕቶፕ /2000.00/ሁለት ሺህ ብር
ሸሎ ት 8. ቋሚ እቃ ፕላንና ማሽነሪ /4000.00/./አራት ሺህ ብር/
ቀሎት. 9 ቋሚ እቃ የሕንፃ ቁሳቁሰ/4000.0./አራት ሺህ ብር/
በ.ሎት 10. የሕክምና እቃዎች |2000.0/ሁለት ሺህ ብር
ተ.ሎት. ሀ. ሕትመት ስራዎች /2000.00/ሁለት ሺህ ብር
ቸ.ሎት. 12 ቆሎ እና ውሃ /3000.00/ሦስት ሺህ ብር
ነሎት. 13. ሜንቴናንስ ወርክ /4000.00/አራት ሺህ ብር
ኘ.ሎት. 14 ጥገና እቃዎች |1000.00/አንድ ሺህ ብር
ከ.ሎት 15.የትራንስፓርት አገልግሎት መኪና በኪሎ ሜትር /2000.00/ሁለት ሺህ ብር
ኸሎት. 16. የጉልበት ሥራ /1000.00/አንድ ሺህ ብር
በሎት ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት CPO ማስያዝ ይኖርበታል።
- የጨረታውን ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200./ሁለት መቶ ብር / በመክፈል ከግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ።
ማሣሰቢያ፡ እያንዳንዱ ተጫራች በሚያቀርበው ዋጋ ላይ የቫት ተመዝጋቢ ሆኖ ካልጨመረ እንደ ተጨመረ ተደርጎ ስለሚወሰድ VAፐ በመጨመር ሰነዱ ይቅረብ። ናሙና ማቅረብ የሚቻል ዕቃዎችላይ ምንም ምልክት መፃፍ አይቻልም ሰታመጡ በማዳበሪያ ማሰገባት አለባችሁ
ለበለጠ ማብራሪያ ከት/ቤቱገዥቢሮ በስልክ ቁጥር 011 127 5190/ 011 154 7204 /ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
አድራሻ ፡- ከራስ ደስታ ከፍ ብሎ እየሩሳሌም ሆቴል ፊት ለፊት
አርበኞች ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ የመጀ/ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-17
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-17 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: አርበኞች ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ የመጀ/ደ/ት/ቤት
- Buyer address: ከራስ ደስታ ከፍ ብሎ ኢየሩሳሌም ሆቴል ፊት ለፊት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-05T09:50:28.000Z
- Source: 2merkato