Materials
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 9 ጎሮ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፋይናንስ ቡድን በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የግልፅ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 9 ጎሮ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፋይናንስ ቡድን በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል እቃ ግዥ ሲሆን፡-
- ሎት 1 ደንብ ልብስ ፣
- ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣
- ሎት 3 አላቂ የትምህርት እቃዎች፣
- ሎት 4 አላቂ የፅዳት እቃዎች ፣
- ሎት 5. የልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣
- ሎት 6. የህንፃና ቁሳቁሰና ለተገጣጣሚ ዕቃዎች ፣
- ሎት 7 ቋሚ እቃዎች እና ኤሌክትሮኒከስ፣
- ሎት 8. የህንፃና ቁሳቁሰና ለተገጣጣሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በዚሁ መሰረት፡-
1. ተጫራቾች በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝገቦ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።
3 የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ። ተጫራቹ በማንኛውም መንግስት መ/ቤትም ሆነ በግል ድርጅት በጨረታ ምክንያትም ይሁን በሌሎችም ያልታገዱና ያልተከሰሰ መሆን አለበት።
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በት/ቤቱ ግዥ አስተባባሪ ቢሮ 500.00 ብር (አምሰት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ10ኛ ቀን ልክ 11.00 ሰአት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ልክ 4.30 ላይ የሚከፈት ሲሆን ኛው ቀን ቅዳሜ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ሰኞ በተባለው ሰአት ይከፈታል።
7. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ጨረታው ለመከፈት አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ለአንድ እቃ አንድ ናሙና ብቻ ማቅረብ ይኖርበታል። ለአንድ አቃ 2 አይነት ናሙና ያቀረበ ተጫራች እንዲሁም በሚቀርበው ናሙና ላይ የተለየ ምልክት ካስቀመጠ የቀረበው ናሙና በሙሉ የሌላውን ተጫራች እድል የሚያሳጣ ስለሆነ ውድቅ ይሆናል። በተጨማሪም ት/ቤቱ በሚያቀርበው እና በመረጠው ናሙና መሰረት ግዥው ይፈፀማል፡በተጨማሪም ውስብስብ አይደሉም ልዩ ግመገማ አያስፈልጋቸውም ብሎ መስሪያ ቤቱ ያመነባቸውን እቃ በዋጋ በማወዳደር ግዥ ይፈጸማል።
8. ጨረታው ሲከፈት የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ cpo ሎት 1. ደንብ ልብስ ብር 60,000(ሰልሳ ሺ)ብር፣ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 45,000 (አረባ አምሰት ሺ) ብር ፣ሎት 3. አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ 30,000 (ሰላሳ ሺ) ብር ፣ሎት 4. አላቂ የፅዳት እቃዎች 22,500(ሀያ ሁለት ሺ አምሰት መቶ)ብር ሎት 5. የልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ 26,955 (ሀያ ሰድሰት ሺ ዘጠኝ መቶ ሀምሳ አምሰት) ብር ሎት 6. የህንፃና ቁሳቁሰና ለተገጣጣሚ ዕቃዎች 15,000 (አሰራ አምሰት ሺ)ብር ሎት 7 ቋሚ እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክሰ ፣ 142.000(አንድ መቶ አርባ ሁለት ሺ) ብር ሎት 8 የህንፃና ቁሳቁሰና ለተገጣጣሚ ዕቃዎች 83,632 (ሰማንያ ሶሰት ሺ ሰድሰት መቶ ሰላሳ ሁለት )ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቹ ቴክኒካልና ፋይናሻል ኦርጂናልና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተለይቶ ያልቀረበ ሰነድ ከውድድሩ ሙሉ በሙሉ ውድቅ ይደረጋል።
9. ተጫራቾች በተጫራቾች የሚሞላውን ማንኛውም መረጃ በጥንቃቄ በመሙላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡ ሆኖም ሳይሞሉ የሚያቀርቡ ተጫራቾች ሙሉ በሙሉ ውድቅ ይደረጋሉ።
10. ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኋላ 10% ባሸነፉት ዕቃ መጠን የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
11. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ይህን ጨረታ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ግንኙነት ካላቸው ግለሰቦች ጋር የሚመሳጠሩ ወይም ለመመሳጠር የሚሞክሩ ፤ የጨረታ ሰነዱን ለማሻሻል፤ ለመቀየር እንዲሁም የሌላኛውን ተጫራች ዋጋ መሰረት በማድረግ መሙላት እና ዋና የጨረታ ሰነድና ኮፒ ቤትኛውም አግባብ የማይመሳሰል ከሆነ ስርዝ ድልዝ እንዲሁም በፍሉድ የተነካካ ከሆነ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ እንደሚሆኑና የጨረታ ማስከበሪያው cpo እንደሚመለስላቸው ማወቅይኖርባቸዋል፡፡እንዲሁም አንድ ተጫራች ሊወዳደር የሚችለው በአንድ ድርጅት ብቻ ሲሆን በተለያየድርጅት ተወዳድሮ ከተገኝ ሙሉ በሙሉ ከውድድሩ ይገለላል። አማራጭ ጨረታ መጠቀም የተከለከለ ነው።
12. የጨረታው ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሲሆን የሚሞላው በተቀመጠለት መለኪያ ብቻ ከመለኪያው ውጭ የተሞላ ዋጋ ውድቅ ይደረጋል።
13. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
14. በአነስተኛ እና ጥቃቅን ተደራጅተው ለሚመጡ ተጫራች ከአደራጃቸው ወረዳ የድጋፍ ደብዳቤ በተደራጅበት ዘርፍ ጠቅሶ ማምረት በሚችሉት ምርት ወይም በሃገር ውስጥ በሚመረት ምርት ለማከፋፈል ብቻ መወዳደር ይችላሉ፡፡ ሆኖም የሀገር ውስጥ ወይም በራሳቸው ያልተመረተን ምርት ይዘው መወዳደር ከፍለጉ የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ብቻ ሊወዳደሩ ይችላሉ።
15 ማንኛውም ተጫራች ከላይ የተጠቀሱትን ያላሟላ ከሆነ በቀጥታ ከውድድሩ በቅድመምልመላ ውድ ይደረጋል።
16. ጨረታ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድም ሆነ ናሙና ተቀባይነት የለውም
17. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፍርቶች ባንድም በሌላሌም ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል
18. የጭረታ ውጤትተን በተመለከተ በውስጥ ማስታወቂያ ብቻ ይገለጻል፡፡ቅሬታ ማቅረብ የሚቻለው በቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ብቻ ነው
19. የድርጅቱን መሃተም በሁሉም ገጽ ላይ በማስቀመጥ በሞሉት ሰነድ ላይ ፊርማ ያልተቀመጠ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
20. እቃ አስገብቶ በጀት ቢቆይ ያለምንም ጥያቄ እና ጭቅጭቅ እስኪለቀቅ ለመቆየት ፍቃደኛ የሆነ
አድራሻ ጎሮ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወደ ፊጋ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር እንደሄዱ ያገኙናል
በለሚ/ኩ/ክ/ከተማ የወረዳ 9 ጎሮ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-16
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛ ቀን ልክ 11፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-09-17 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ልክ 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Goro Kindergarten & Elementary School
- Buyer address: የረር ጎሮ ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከሰፈራ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-05T10:29:04.000Z