Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ል/ክ/ከ/ወ/10/780/ፋ/ጽ/ቤት
የግዥው መለያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ጥቅል ግዥ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መሳተፍ ይችላሉ።
|
የሎት ምድብ |
የጨረታ ማስከበሪያ CPO |
|
ሎት.1. የጽ/መሳሪያ ግዥ |
20000.00 |
|
ሎት.2. የጽዳት እቃዎች ግዥ |
20000.00 |
|
ሎት.3. የደንብ ልብስ ግዥ |
20000.00 |
|
ሎት.4. ደንብ ልብስ ስፌት |
10000.00 |
|
ሎት.5. ኤሌክትሮኒክስ ጥገና |
5000.00 |
|
ሎት.6. ፈርኒቸር ጥገና |
5000.00 |
|
ሎት.7. ህትመት ስራ ግዥ |
8000.00 |
|
ሎት.8. መስተግዶ የታሸገ፤ ውሀ ለስላሳ መጠጦች፤ ቡና ሴሬሞኒ፤ ሻይ አቅራቢ |
5000.00 |
|
ሎት.9. ሞታርቦና ዲጀ ኪራይ |
10000.00 |
|
ሎት.10. የዲኮር እቃ ኪራይ |
10000.00 |
|
ሎት.11. የቄብ ዶሮ እንቁላል ጣይና የአትክልት ዘር ግዥ |
10000.00 |
|
ሎት.12. ኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዥ |
15000.00 |
|
ሎት.13. መለሰተኛ የህዝብ ማመላለ 26 ስው የሚጪን መኪና ኪራይ (እለታዊ) |
10000.00 |
በዚሁም መሰረት፡-
1. በጨረታው ለመወዳደርፍ ላጎት ያላቸው ተጫራቾች 2019 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችህ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት ግ/ን/እ/ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ ህጋዊ የቲንነበር እና የቫት፤ ከሪላስ ያላችሁ ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2.ጥቃቅንና አንስተኛ ተጫራቾች ካደራጃቸው ባለስልጣን ደብዳቤ የሚያመጡት የጨረታ ሰነድ በነጻ መውሰድና 3% ቅናሽ የሚደረግላቸው እራሳቸው ላመረቱት እቃና ቫሊው አድ ላደረጉት እቃ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO ብቻ ቢል ቦንድ እና ቼክ አንቀበልም ከጨረታ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላላ።
5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት በወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 10ኛው ቀን 11፡30 ጨረታው ያልቃል። አልቆ የሚታሸግ ሲሆን በ11ኛው ቀን 2፡30 ሰዓት ይከፈታል። በወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩበት ሎት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ እና ሳንፕል ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ለእያንዳንዱ ዋጋ ከቫት ጋር ጠቅላላ ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
9. የዘገ የጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
10. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቻውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ደረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
11. ለጨረታ ከቀረቡት እቃዎች ዝርዝር ውስጥ ጽ/ቤት እሰከ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያና ጥያቄ ካለዎት፡- ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት
በስልክ ቁጥር 011 557 4351 በመደወል ወይምቅ/ልደታ ቤ/ክጀርባ አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ አጠገብ ቢሮአችን በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 10 ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-16
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-17 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በ11ኛው ቀን 2፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lideta Sub City Woreda 10 Administration Finance and Economic Development Office
- Buyer address: ቅ/ልደታ ቤ/ክ ጀርባ አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ አጠገብ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Addis Lessan (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-05T10:44:22.000Z