Stationery
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ መስተንግዶ፣ ህትመት፣ የቢሮ ማሽን ጥገና፣ የድንኳን ኪራይ፣ መኪና ኪራይ እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም
1. በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣የደንብ ልብስ፣ መሰተንግዶ፣ ህትመት፣ የቢሮ ማሽን ጥገና፣ የድንኳን ኪራይ መኪና ኪራይ እና ልዩልዩ መሳሪያወችበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
2. ተጫራቾች በተስማሩበት የስራ መሰክ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የታደስ ንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርቲፎኬት ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
3. በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ።
4. ከላይ የተጠቀሱትን እቃዎች ዝርዝር የሚያሳይ የግዥ መመሪያ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ስነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከፋይናንስ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት በየሎቱ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በሚል ስም የተዘጋጀ CPO ከመወዳደርያ ሰነዶቻችሁ ጋር ማቅረብ ይኖርባችኋል።
|
ተ.ቁ
|
ሎት
|
የእቃው አይነት
|
የሚያስይዙት የሲፒዮ መጠን |
|
1 |
ሎት 1 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች
|
10,000
|
|
2 |
ሎት2 |
ልዩ ልዩ መሳርያዎች
|
3000
|
|
3 |
ሎት3 |
የጽዳት ዕቃዎች፣
|
15,000
|
|
4 |
ሎት4 |
የደንብ ልብስ
|
10,000
|
|
5 |
ሎት5 |
ቋሚ እቃዎች
|
5000
|
|
6 |
ሎት6 |
ህትመት
|
2000
|
|
7 |
ሎት7 |
መስተንግዶ
|
1000
|
|
8 |
ሎት8 |
የቢሮ ማሽን ጥገና
|
1000
|
|
9 |
ሎት9 |
የመኪና ኪራይ
|
1000
|
|
10 |
ሎት10 |
ድንኳን ኪራይ
|
1000
|
5. ጨረታው ጋዜጣው ላይ በወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ታሽጎ 3፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት የተወከሉበተን የውል ማስረጃ እና መታወቂያ በመያዝ በአ/ክ/ከ/ወ/7 ፋይናንስ ጽ/ቤት ይከፈታል።
6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻው በታሽገ ፖስታ ማስገባት አለባቸው።
8. መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመስረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ።
9. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 122 2848 ደውለው መጠየቅ ይቻላሉ።
አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ፊት ለፊት
ማሳሰቢያ፡- - የሁሉም እቃዎች ጥራት የሚወሰነው በሳምኘሉ መሰረት ይሆናል። ነገር ግን የቋሚ እቃዎች ጥራት የሚወሰነው በስፔስፌኬሽኑ መሰረት ይሆናል። ለጥገና፤ መስተንግዶ፤ የመኪና ኪራይ ድንኳን ኪራይ ሳምፕል አይኖረውም።
ተጫራቶች ለአንድ እቃ አንድ ሳምኘል ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-18
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00
- Bid opening: 2026-09-18 09:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Arada Sub City Woreda 7 Finance office
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T07:38:04.000Z
- Source: 2merkato