Equipment and Accessories

የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ሎት ዝርዝር መሰረት ፡፡

.

ሎት

የጨረታው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የውድድሩ አይነት

ምርመራ

1

ሎት 1

የጀኔሬተር ሰርቪስ

10,000

በሎት

1 አመት

2

ሎት 2

ቋሚ እቃ/ ኤሌክትሮኒክስ

30,000

በነጠላ

1 ጊዜ ግዥ

3

ሎት 3

የጀኔረተር መለዋወጫ እቃ

10000

በነጠላ/ በሎት

1 ጊዜ ግዥ

4

ሎት 4

የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ

10000

በሎት

1 አመት

5

ሎት 5

መነፅር እና የእይታ መሳሪያዎች

20000

በሎት

1 አመት

1. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለሁሉም ሎት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (የስራ ፍቃድ) ያላቸው፡፡ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ግዥው ከ500,0000 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነ እቃ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎቱ 300(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት በሆስፒታል ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10(አስር ቀናት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቪሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን ከጧት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡ በተጠቀሰው ሰአት ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ወይም TOT ጨምሮ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያው መሰረት ውል ይወስዳሉ፡፡

5. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ገቢ በማድረግ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ተጫራቾች ከጨረታው ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ንብረቶችን መረካከቢያ ቦታ ሆስፒታል ግቢ ይሆናል፡፡ ሆ/ሉ ቫት ሰብሳቢ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በቼክ ማስያዝ አይቻልም፡፡

7. የጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 45 ቀን

8. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ባይኖሩም ከመከፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም፡፡ የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 033 241 5005 /ደውለው ይጠይቁን

የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-09-16
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን ከጧት 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-16 12:00
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን ከጧት 4፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Boru Meda General Hospital
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T08:48:26.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders