Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች በቀረበው ጥያቄ መሠረት በ2019 በጀተ ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceStationeryOffice Supplies and Services
South Ethiopia Regional State
More tags
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseAudio Visual, Photography and Filming Service and EquipmentArtAmharic2merkatoGedio Zone Wenago Woreda FEDB
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 001/2019
በደ/ኢትዮጵያ ከ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች በቀረበው ጥያቄ መሠረት በ2019 በጀተ ዓመት ሎት 1 የጽ/መሳሪያ ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት 4 ከውጭ ሀገር የሚገቡ እና በአከባቢ ማቴሪያል የሚሠራ የፈርኒቸር ውጤት ሎት5 ሞተር ሳይክል ሎት6 የካሜራ ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም መ/ቤቱ የሚገዛቸውን ዕቃዎችን ዝርዝር የያዘ ሰነድ በሽያጭ የሚቀርቡ ሲሆን የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
- በዘርፍ ሕጋዊ የንግድ የሥራ ፍቃድ ያላቸው
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
- የዘመኑ ግብር የከፈለ /ከመንግስት ዕዳ ነጻ የሆነ
- የታደስ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው ፤
- የ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN NO ያላቸው
- በአቅራቢነት የተመዘገቡ
- አሸናፊ ድርጅት መክፈል ያለበትን የሽያጭ ታክስ 3% ይከፍላል።
- አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበርያ ያሸነፈበት ገንዘብ ልክ 10 % ያስይዛል።
- የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በወናጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ባለው መጋዝን ድረስ አቅርቦ ገቢ ማድረግ አለበት
- ተጫራቾች የዕቃውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ ለየአንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
- ዋጋ አቅራብ ተወዳዳሪዎች የዕቃውን ዓይቱንና ደረጃውን በሰነዱ ዝርዝር በተቀመጠው ቅደም ተከተል ሞልተው ቴክኒካል ኦርጂናል ዶክመቱን እና / CPO/ በአንድ ፖስታ በማሸግ እንዲሁም ፋይናሻል 2 ኮፒ ቴክኒካል 2 ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸገ እናት ፖስታ ማቅረብ አለባቸው።
የጨረታ ማስከበሪያ /CPO ወይም ሌተር ክሬዲት/
- ሎት 1 የጽ/መሣሪያ 12,000 ብር
- ሎት 2 ለጽዳት ዕቃዎች 5,000 ብር
- ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 10,000 ብር
- ሎት 4 ከውጭ ሀገር የሚገቡ 6,000
- ሎት 5 በአከባቢ ማቴሪያል የሚሠራ ፈርኒቸር 8,000 ብር
- ሎት 6 ሞተር ሳይክል 8,000 ብር
- ሎት 7 የካሜራ ዕቃዎች 7,000 ብር
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይተው በ16 ኛዉ ቀን የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ በዓል ወይም ቅዳሜና ዕሁድ ከሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ወ/ወ/ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በመሰብሰብያ አደራሽ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ይከፈታል።
- ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
ማሳሰቢያ
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ጠቅላላ ዋጋ ከ10-15% ጨምሮ ወይም ቀንሶ ግዥ መፈጸም የሚቻል መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን።
ለበለጠ መረጃ 046 333 059 / 0916 443 485 / 0910 479 055/
በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-24
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይተው በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-24 10:30
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይተው በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Gedio Zone Wenago Woreda FEDB
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ
- Published on: Addis Zemen (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T09:00:26.000Z
- Source: 2merkato