Materials
ፎረም ኦን ሰስተይነብል ቻይልድ ኢምፓወርመንት የደብተር፣ የእርሳስ እና የእስክርቢቶ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር FSCE/00001/2026
ፎረም ኦን ሰስተይነብል ቻይልድ ኢምፓወርመንት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጠውን የደብተር የእርሳስ እና የእስክርቢቶ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
|
No |
Description |
Specification |
Unit |
Qty |
|
1 |
Exercise Book single line 50 pages /sheet |
Mark Sinarline plastic cover Single line 8MM original Made in Indonesia |
Dozen |
830 |
|
2 |
Exercise Book square 50 pages/sheet |
Mark Sinarline plastic cover Square 8MM original Made in Indonesia |
Dozen |
120 |
|
3 |
Blue pen |
Mark Link Offix 1.0 medium ball pen 50 set in packet |
Pkt |
25 |
|
4 |
Pencil |
pencil with rubber head |
Pkt |
20 |
|
5 |
Pen |
Keniya BIC |
Pkt |
130 |
ተጫራቾች ማሟላት ያለባችው፦
1. ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታው መሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎችና ጉምሩክ የተሠጠ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይገባቸዋል።
2. ተወዳዳሪው አከፋፋይ ከሆነ ከሚመለከተው የመንግሥት አካል ምርቱን እነዲያከፋፍል የተፈቀደበት ፍቃድና የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው።
3. ተጫራቾች የቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) አሰርተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የሚሰጡትን ዋጋ ማቅረቢያ ላይ ካሰፈሩ በኃላ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማዘጋጀት ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አጠገብ በሚገኝው እህትማማቾች ህንፃ ቢሮ ቁጥር 506 ዋናው ቢሮ አስተዳደርና ፋይናስ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል። ነገር ግን የሚሰጡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ከጎኑ በተጫራቹ መፈረም እና ማህተም ማድረግ አለበት።
5. ተጫራቾች ከላይ በዝርዝር በተገለፀው መሰረት ለጨረታ የተሳተፉበትን ደብተር ፣ የእርሳስ እና እስክርቢቶ አንድ ለናሙና ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር ማቅረብ አለባችሁ።
6. ተጫራቾች ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስድስት /6/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ማስገባት አለባቸው። በስድስተኛው ቀን ግን የጨረታ ሰነዱ የሚገባው እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሆናል።
7. የተዘጋጀው የመጫረቻ ሰነድ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰአት በሗላ በ 8፡00 ሰዓት ከላይ በተራ ቁጥር 4 በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ መደረግ ይኖርበታል።
8. ጨረታው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፤
10. አሸናፊ ተጫራች እቃውን በ3 ቀን ውስጥ የሚያስረክበው ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አጠገብ በሚገኝው ዋናው ቢሮ በመቅረብ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ በስስክ ቁፕር 251-11 673-2250 የጨረታ ኮሚቴውን መጠየቅ ይችላሉ።
ፎረም ኦን ሰሰተነብል ቻይልድ ኢምፓወርምንት
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-15 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Forum on Sustainable Child Empowerment
- Buyer address: Around Kaliti Gebreal church – near to Furi primary school
- Bid bond: 10%
- Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T11:04:45.000Z
- Source: 2merkato