Billboards and Digital Advertising

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ 4k Interactive Touch Screen Display Panel በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

(የጨረታ ቁጥር 26/2018)

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

SN

Description

Quantity

1

4k Interactive Touch Screen Display Panel

01

ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፡-

1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና ብቁ ልምድ ያላቸው።

2. ተጫራቾች ስለ ጨረታው የሚገልፀውን ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ከጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አማ ዋናው መ/ቤት ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ) በመምጣት ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ለእቃው የሚያቀርቡትን የጠቅላላ ዋጋውን 10% (አስር ከመቶ) በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ከሚጫረቱበት ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የመጫረቻ ሰነድ እና ዋጋ በኤንቬሎፕ በማሸግ እስከ መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የኩባንያው ዋና መ/ቤት 22ኛ ፎቅ ላይ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው በዕለቱ መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

6. ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋና መ/ቤት

(ብሔራዊ ቴአትር ጀርባ)

ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ)

የስልክ ቁጥር፡- 0910068772/0911430292

አዲስ አበባ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-09-17 14:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nile Insurance Company S.C.
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 200.00
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T11:21:50.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders