Finishig Works
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ G+2 ኮለን በማቆም፣ የጣሪያ ሥራን እና G+1 የብሎኬት ሥራ ማሰራት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተለውን ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የሥራው ዝርዝር፡ G+2 ኮለን በማቆም፣የጣሪያ ሥራን እና G+1 የብሎኬት ሥራ ማሰራት
በመሆኑም በመስኩ ልምዱ ያላችሁና ኮንትራክተሮች ግሬድ 3 በላይ የሆኑ እና በሥራው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ
2. የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት
3. የመልካም ሥራ አፈፃፀም የሚያቀርብ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እና ሰአት ከድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ቀይት ወይም በኢሜል አድራሻ [email protected] በመጠየቅ እያንዳንዱን ሰነድ በማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ ግዥ 600.00 (ስድስት መቶ) ብቻ የጨረታ ሰነድ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% የባንክ ሲፒኦ ጋር አብሮ በፖስታ በማሸግ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰአት ተዘግቶ በ5፡00 ሰአት ጨረታውን ለመካፈል በተገኙ ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ፊት ይከፈታል። 11ኛው ቀን በአል ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ መረጃ 251 116 813851 መደወል ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-09-16
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰአት
- Bid opening: 2026-09-16 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡00 ሰአት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tesfa Berhan Child and Family Development Association
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 600.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T12:08:23.000Z
- Source: 2merkato