House and Building Sale
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በ1ኛ እና በ2ኛ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም/ የንብረት አስያዝ |
ለጫረታ የቀረበዉ ንብረት የቦታው አገልግሎት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረት አድረሻና መግለጫ |
ልዩ የቦታው መታወቂያ ቁጥር/ካርታ ቁጥር/ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጁ የሚከናወንበት |
|||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የቦታው ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
ግርማ ታዬ ገነት |
መኖሪያ ቤት |
ነቀምቴ |
ነቀምቴ |
07 |
200 ካ.ሜ2 |
2233//WMMLMN/10 |
2,477,469.44 |
4/02/2019 |
4:00-6:00 |
|
2 |
አምሳሉ ነመራ ገለታ |
መኖሪያ ቤት |
አንገር ጉቴ |
ጉቲን |
01 |
200 ካ/ሜ2 |
735/2010 |
490,551.36 |
03/02/2019 |
4:00-6:00 |
|
3 |
ድንቃ ጌታሁን |
መኖሪያ ቤት |
ኢንዚ |
አሶሳ |
02 |
170 ካ.ሜ |
40582/3583/15 |
2,098,373.50 |
30/01/2019 |
4:00-6:00 |
|
4 |
ሰለሞን ሚጀና |
መኖሪያ ቤት |
ኮሚቶ |
ነቀምቴ |
03 |
200 ካ.ሜ |
6367/WBIFLMN/13 |
857,885.33 |
4/02/2019 |
8:00-10:00 |
|
5 |
ገመቹ ደበላ ዳኑ |
ድርጅት ቤት |
ሶጌ |
ሶጌ |
01 |
144.9 ካ.ሜ. |
ከማ20/1141/19 |
607,652.15 |
05/02/2019 |
4:00-6:00 |
|
6 |
ገመቹ ደበላ ዳኑ |
መኖሪያ ቤት |
ሶጌ |
ሶጌ |
01 |
360 ካ.ሜ. |
ከማ20/488/19 |
381,673.31 |
05/02/2019 |
8:00-10:00 |
|
7 |
አመንቴ እንዳሉ በቀለ |
መኖሪያ ቤት |
ቢላ |
ነጆ |
04 |
160 ካ/ሜ |
2184/2009 |
1,314,981.15 |
06/02/2019 |
4:00-6:00 |
በመሆኑም፡-
1.ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
2. ሐራጁ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኝበት ቦታ ጨረታዉ ይካሄዳል።
3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ጨረታውን ላላሸነፉ ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
5. የንብረቱን ሁኔታ ከባንኩ ሰራተኞች ጋር በመሆን ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት መጎብኘት ወይም መረጃ ማግኘት ይቻላል።
6. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
7.ለጫረታ አሸናፊ ንብረቱ በስሙ እንድዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግታዊ አካል የስም ማዛወሪያ ደብዳቤ ይጽፍለታል::ንብረቱን የሚመለከት ዶክሜንቶችም ያሰጠዋል።
8.ባንኩ ተመራጭ (አዋጭ) መንገድ ካገኜ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-10-16
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-16 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T12:58:09.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
- Source: 2merkato