Vehicle and Machinery Sale
ዳሽን ባንክ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Vehicle and Machinery SaleSales, Disposals and ForeclosureVehicle and Machinery Foreclosure
Addis Ababa
More tags
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/036/26
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዣ ስም |
የተሽከርካሪው ዝርዝር መግለጫ |
የተሸከርካሪው ዓይነትና የተመረተበት ዘመን |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት |
|
||||
|
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
||||||||||
|
የሰሌዳ ቁጥር |
የሞተር ቀጥሩ |
የሻንሲ ቁጥር |
|
|||||||||
|
1 |
አቶ ዛይድ ሳላህ (ሀላል ታክሲ) |
ፒያሳ
|
አቶ ዛይድ ሳላህ (ሀላል ታክሲ) |
አ.አ 03-B33585
|
K12MN7627530
|
MA3CZF63S 00793088 |
ሱዙኪ ዲዛየር አውቶሞቢል 2021 G.C የተመረተ |
2,710,000
|
14/01/2019 ዓ.ም
|
4:00- 6:00
|
ቃሊቲ ሽዋ ዳቦ ጀርባ የዳሽን ባንክ ሸከርካሪዎች ጊዜያዊ ማቆሚያ |
|
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል::የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
- ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-70-49-53 ወይም 011-1-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-09-24
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-09-24 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T13:49:49.000Z
- Source: 2merkato