Equipment and Accessories
የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የጨረታ ቀን ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and Accessories
Beneshangul Gumuz
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለመ/ቤቱና ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያ፤ የመኪና ጎማዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም አርብ ነሐሴ 29/2018 ዓ/ም በወጣው ጋዜጣ ማሳወጃችን ይታወቃል፡፡
ስለሆነም ከጨረታ ማስታወቂያው በተራ ቁጥር 9 ላይ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት የሚል ስለሆነ በተከታታይ ቀናት ማለትም ቅዳሜ ፤እሁድ እና የበዓል ቀንን ጨምሮ በሚል እንዲስተካከልልን እንጠይቃለን፡፡
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት በአሶሳ ዞን የአቡራሞ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ / ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a9a88d20a538a606c000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-19
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት የሚል ስለሆነ በተከታታይ ቀናት ማለትም ቅዳሜ ፤ እሁድ እና የበዓል ቀንን ጨምሮ በሚል እንዲስተካከልልን እንጠይቃለን
- Bid opening: 2026-09-19 12:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት የሚል ስለሆነ በተከታታይ ቀናት ማለትም ቅዳሜ ፤ እሁድ እና የበዓል ቀንን ጨምሮ በሚል እንዲስተካከልልን እንጠይቃለን
- Region: Beneshangul Gumuz
- Publishing entity: Assosa Zone Aburamo Woreda FEDB
- Published on: Addis Zemen (Sep 07, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T07:45:54.000Z
- Source: 2merkato