Vehicle (garage service)

የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (ኢ.መ.ሎ.ቢ) የቀላል ተሽከርካሪዎችን ጥገና ሥራ አገልግሎት ይፈልጋል

Description

ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጋራዥ ጨረታ  ማስታወቂያ

ቁጥር ኦ.መ. ሎ.ቢ 04/1/2019

የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (ኢ.መ.ሎ.ቢ) ከዚህ በታች የተገለጹትን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ ዓመት በኮንትራት ፍሬም ዎርክ ውል የተለያዩ ዓይነት ተሸከርካሪ ıኛ, ሎት 1 የቀላል ተሽከርካሪዎችን ጥገና ሥራ አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና W 200,000.00

  1. የታደሰ የሥራ ፍቃድ
  2. ወቅታዊ የመንግሥት የግብር ግዴታውን ስለመወጣቱ የሚያመለክት ደብዳቤ ከገቢዎች መ/ቤት
  3. የአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ መመዝገባቸዉን የሚያመለክት ሰርተፊኬት፤
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያመላክት
  5. ታክስ ከፋይ መሆናቸዉን የምገልጽ /TIN/ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  6. ተጫራቾች በተራ ቁጥር 1 እስከ 5 የተጠቀሱትን ሠነዶች ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር አያይዞ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ከሣር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደዉ በስተ ቀኝ መንገድ ላይ በተሰራዉ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ሕንፃዎች ዉስጥ በጨፌ ኦሮሚያ ሕንፃ አጠገብ የባላሥልጣኑ መ/ቤት ሆኖ 3ኛ ፎቅ ከሚገኘዉ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል መግዛት ይችላሉ ::
  7. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በዝርዝር የተመለከተዉን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ከላይ በተገለፀዉ መሠረት ማስያዝ አለባቸዉ፡፡
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሎት ድርጅቱ ባዘጋጀዉ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በማሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚህ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ እስከ 19/01/ ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  9. ጨረታዉ በዚሁ ዕለት ማለትም 19/01/ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ ልክ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ ልክ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸዉ በሚገኝበት ይከፈታል፡፡
  10. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መ/ቤቶች ሕንፃዎች ዉስጥ

የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-29
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-09-29 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Roads and Logistics Bureau
  • Bid bond: 200,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Ethiopian Herald (Sep 08, 2026)
  • Posted at: 2026-09-08T08:07:58.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders