House and Building Sale

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የንብረት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ለምለም ፍሬው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አደራ ቸኮል መካከል ባለዉ የጋብቻ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ኮ/ር ዕድሜዓለም፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ቻላቸው መኮነን መካከል የሚገኝ በአቶ አደራ ቸኮል ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ንብረትነቱ የፍርድ ባለዕዳ የሆነው የሊዝ ዕዳ ያለበት በመነሻ ዋጋው ብር 3,367,344.08 (ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ሦስት መቶ አርባ አራት ብር 08 ሳንቲም) ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ ከጳጉሜ 02/2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 23/2019 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ በማዋል ጨረታው መስከረም 24/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 መሆኑን አዉቃችሁ ቦታዉ ድረስ በመገኘት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች ወደ ጨረታዉ ስትመጡ የጨረታዉን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-04
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-10-04 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (Sep 07, 2026)
  • Posted at: 2026-09-08T08:41:51.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders