Stationery

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት መሳሪያዎች፣ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች

  • ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው እንዲሁም የ2019 ፈቃድ የሳደሰ
  • በጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በመቅረብ ይኖረበታል
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ::
  • ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ) በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: ቫት ተመዛጋቢ ስለመሆኑ መሰረጃ ማቅረብ ይኖችበታል፡
  • (TIN Number) ቲን ነምበር ተመዝጋቢ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ይኖረበታል፡፡
  • ጨረታው አየር ላይ የሚዉለው 3/3/2018 እስከ 19/1/2019 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ይሆናል::
  • ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 19/1/2019 11:30 ሰዓት ይሆናል::
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 20/1/2019 ሰዓት 3:00 ሆኖ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል

ማሳሰቢያ - መ/ሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር መስፍን ብራኑ: 0917946869/0917746327
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-29
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid opening: 2026-09-30 09:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Jimma Zone Chora Botor Woreda FEDB
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 08, 2026)
  • Posted at: 2026-09-08T08:45:00.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders