Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- 01/2019
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዘር ጨረታ
- አላቂ የጽህፈት መሳሪያ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣
- የጽዳት እቃዎች ልዩ ባህሪ ያላቸው እቃዎች፣
- የደንብ ልብስ፣
- የጉልበት/ ጭነት ትራንስፖርት እና
- የጭነት የመኪና ኪራይ መስተንግዶ፣
- ሕትመት፣
- የኤሌትሮኒክስ ማሽነሪ ጥግና ኮምፒተር፣
- ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ላፕቶፕ ጥገና)፣
- የመኪና ማስዋቢያ ጋር አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን
በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
1. በዘርፉ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የከፋይነት መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ፣ “የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
3. ተጫራቶች ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /መቶ ብር / በኢትዮጵያ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000010824722 ስሊፕ አቅርበው ሰነዱን መውሰድ አለባችሁ የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ።
4. በተጨማሪ ተጫራቶች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስተር ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን መመዝገባቸውን / የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
5. በጨረታው ላይ ያወጣናቸውን ዕቃዎች በሙሉ ኦርጅናል እና ጥራቱን የጠበቁ ሆነው ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ፖስታ በሚያስገቡበት ጊዜ ለተወዳደሩበት እቃ ሳንፕል የሚያቀርቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
6.ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት መ/ቤቱ ድረስ ማምጣት የሚችሉ።
7. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ ብቻ የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫት በመጨመርና በእያንዳንዱ ገጽ ፊርማና የድርጅቱ ማህተም በማኖር በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
8. የጨረታው ማስከበሪያ 10000 /አስር ሺህ ብር / በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ አለባቸው።
9. ተጫራቶች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸው እቃዎች አጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከጽ/ቤቱ ጋር የግዢ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርበታል።
10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታው አከፋፈት ላይ ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን /በ11ኛው/ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በወረዳው አስተዳደር አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. ተጫራቶች ለሳንፕል ለናሙና) ማቅረቢያ የሚያገለግላቸውን በተጫራቹ ድርጅት ቅጽ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል የሚያቀርባቸውን ሳንፕል ከሰነዱ ጋር አያይዞ ማስገባት ይጠበቅበታል ሰነዱን ካስገባ በኋላ ሳንፕሉ ተቀባይነት አይኖረውም።
አድራሻ ፡- የካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መንገድ ይዞ ከኢትዮጵያ አይነ ስውራን ማህበር ፊት ለፊት በሚገኘው በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዐ6 አስተዳደር ስልክ ቁጥር፡- 0111262899/0111580697
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳዳር የፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-19
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-19 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Arada Sub City Woreda 6 Administration F/E/D Office
- Buyer address: የካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መንገድ ይዞ ከኢትዮጵያ አይነስውራን ማህበር ፊት ለፊት በሚገኘው በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 07, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T09:12:11.000Z
- Source: 2merkato