Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በየካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በየካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ጤና ጣቢያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም
- ሎት 1. የደንብ ልብስ cpo.ብር (10000)
- ሎት 2. የጽዳት እቃዎች cpo ብር(10000)
- ሎት 3. የጽህፈት መሳሪያዎች cpo ብር (9000)
- ሎት 4 .የኤሌክትሪክ እቃዎች cpo ብር (10000)
- ሎት 5. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች cpo ብር (15.000)
- ሎት 6.ቋሚ የቢሮ እቃዎች cpo ብር(10000)
- ሎት 7. የቧንባ እቃዎች сро ብር (10000)
- ሎት 8 ለጄኔሬተር የጥገና እቃዎች ዝርዝር ብር (3000)
- ሎት 9 የአጠባ ማሽንና የጄኔሬተር ማሽን cpo ብር (150000)
- ሎት 10 የልብስ ስፌት ብር (9000)
- ሎት 11 የመኪና ሙቀት መካለከያ ልብስ ብር (5000)
- ሎት 12 ሰርቪስ የሚደረጉ እቃዎች ዝርዝር cpo
- ሎት 13 የትራንስፓርት እና የጭነት አገልግሎት ጨረታ
- ሎት 14. የላብራቶሪ ሪኤጄንት ጨረታ ብር (10000)
- ሎት 15. የመድሃኒቶች ዝርዝር ጨረታ ብር (10000)
- ሎት 16 መጽሐፍቶች ዝርዝር ጨረታ ብር (5000)
- ሎት 17 የሕትመቶች ዝርዝር ጨረታ ብር (12000) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል፡፡
1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
2. የግብር መክፈያ ግዴታዎችን የተወጡ መሆኑን የሚገልፅ ከግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
3. ጨረታው በሚወዳደሩበት በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ መሆን አለበት፡፡
4. ማንኛውም ተጨራች የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በዝርዝር በተገለጸው መሰረት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነዱን ሲያስገባ (በc.p.o) ብቻ በጤና ጣቢያው ስም አሰርተው ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
5. የተያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለተሸነፉ ድርጅቶች ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል፡፡
6. ጨረታውን ለአሸነፉ ድርጅቶች ደግሞ የጨረታውን ውል ማስከበሪያ ብር 10% አስይዘው እንደተፈራረሙ በጨረታ ማስያዥ የተያዘው ብር ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ነገር ግን ለአሸናፊ ድርጅቶች ውል ፈርመው በወቅቱ እቃዎቹን የማያቀርቡ ከሆነ ካሰያዙት 10% ላይ 1% በየቀኑ የቅጣት ይቀነስባቸዋል፡፡
7. ተጨራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ በማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነድ መግዣ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር ነው) 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 55 ግዥ ክፍል በአካል ቀርቦ መግዛት ይችላሉ፡፡
8. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውን፤ አድራሻ ፤ ፊርማ እና የድርጅታቸውን ማህተም ማድረግ አለባቸው፡፡
9. ጨረታ የሚቆይበት ጌዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተካተታይ የስራ ቀናቶች ነው፡፡
10. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ መሰረት በማድረግ የሚጫረቱበትን ዋጋ በመሙለት አንድ ኮፒ እና ኦርጅናል በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጃምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በጤና ጣቢያው 4ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 54 በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
11. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጧቱ 3:30 (ሶስት ሰዓት ተኩል) ላይ ይከፈታል፡፡
12. መስሪያ ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13. ጤና ጣቢያው የሚገዛቸውን እቃዎች 20% የመጨመር እና የመቀነስ መብት አለው፡፡
15. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 60(ስልሳ ቀናቶች) እና ለተጨማሪ ቀን 28 ሃያ ስምንት ቀናት ተጨማሪ ቀናቶች ይኖረናል፡፡
14. ተጫራቾች በፎቶ በምታቀርቡት ናሙና ላይ ማህተም የኮምፒውተር ጽሁፍ አትጻፉ ቀላል እስቲከር ተጠቀሙ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0983 079 253 ወይም 0116 734 030 ወይም 0918 123 796 ደውለው ይጠይቁ
አድራሻ ኮተቤ ጤና ጣቢያ 02 ወደታች በሚወስደው መንገድ 600 ሜትር ገባ ብሎ ነው፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-19
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-19 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 (ሶስት ሰዓት ተኩል)
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Kotebe Health Post
- Buyer address: ኮተቤ ጤና ጣቢያ 02 ወደታች በሚወስደው መንገድ 600 ሜትር ገባ ብሎ ነው
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Sep 08, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T11:12:40.000Z
- Source: 2merkato