Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በኢፌዲሪ ኢትዮ-ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ኮማማኢ/ሰቼማ/001/2018

በኢፌዲሪ ኢትዮ-ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የግዥ አይነት

  • በሎት I ጥሬ ዕቃ(ብረታ ብረት)
  • በሎት II የምርት ግብአት
  • በሎት III የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች

የተጫራቾች መመሪያና ግዴታ፡

1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው

2. የግብር ከፋይነት የተመዘገቡና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN No/ ያላቸው

3. ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::

4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ሎት ጠትላላ ዋጋ VAT ጨምሮ ብር 2% በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው

5. ተጫሪቾች ዋጋ ሞልተው የሚያቀርቡት ከዚህ ሰነድ ጋር ተያይዞ በተረበው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ብቻ ይሆናል፤ በዋጋ መሙያ ቅፅ ላይ ስርዝ ድልዝ ማድረግ እጀግ የተከለከለ ነው::

6. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡

7. የመወዳደሪያ ሰነዱን የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር ከ00/100) በመክፈል በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከላንድ ማርክ ሆስፒታል ትይዩ በሚገኘው ጠማማ ፎቅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 15 ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ::

8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በቀረበው ዝርዝር በመሙላት የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በማድረግ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ኢንዱስትሪው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ::

9. የጨረታ ማስገቢያ ቀንና ሰዓት ካለፈ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

10. የጨረታ መክፈቻ ቀን በሕዝብ በዓላት ቀን ከዋለ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ በዓሉ በዋለ በማግስቱ ይሆናል::

11. ጨረታው ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት በጨረታ ሰነድ ላይ የሚጠቀስ ይሆናል::

12. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊ መሆኑን በደብዳቤ ከተገለፀበት በኃላ በሦስት ቀን ውስጥ ቀርቦ ውል በመዋዋል ንብረቱን በኢንዱስትሪው ቅጥር ግቢ ማቅረብ አለበት::

13. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ኦርጅናሉንና ኮፒውን ለየብቻ በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው::

14. ኢንዱስትሪው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው::

15. አድራሻ፡- በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከላንድ ማርክ ሆስፒታል ትይዩ በሚገኘው ጠማማ ፍቅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 15 ቁጥር አንደኛ ፎቅ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር: 0923 801 915 / 0981 702 770 ደውለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ::

ኢትዮ-ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-24
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-24 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethio Engineering Group Construction Machinery Production Industry
  • Buyer address: በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከገነት ሆቴል ከፍ ብሎ በሚኘው ጠማማ ፎቅ ቢሮ ቁጥር  17 አንደኛ ወለል ላይ
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 08, 2026)
  • Posted at: 2026-09-08T11:21:30.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders