Materials

ገላን የወንዶች አዳሪ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ገላን የወንዶች አዳሪ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

  1.  አላቂ የቢሮ እቃዎች
  2. አላቂ የትምህርት እቃዎች
  3. የተለያዩ የጽዳት እቃዎች
  4. የስፖርት ቱታዎችና የስፖርት ጫማዎች
  5. የስራ አልባሳት ስፌት፣ የስራ አልባሳት፣ ጫማዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናችሁን ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ።

2. አሸናፊ ተጫራች የሚያቀርቡ እቃዎች ጥራታችውን የጠበቀ መሆን ይጠበቅበታል።

3. ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት።

4. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ሰነድ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ ማህተም ስምና ፊርማቸውን በማኖር በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ቀናት

5. ማንኛውም ተጫራች ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች የጨረታ ሰነድን በተሰጠው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ዋጋውን ሞልቶ ከለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።

6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ /በባንክ / cpo/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7. በመንግስት እቃ አቅራቢ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው።

8. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

9.ተጫራቾች የማይመለስ 500.00 / አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ በመውሰድ ከት/ቤቱ ፋይናንስ ከፍል ቢሮ ቁጥር 02 መግዛት ይችላሉ። ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:- አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ወረዳ 08 ከደራርቱ 2ኛ/ደ/ት/ቤት አጠገብ ገላን የወንዶች አዳሪ ት/

ቤት፡- ስልክ ቁጥር፡- 01114715694

ገላን የወንዶች አዳሪ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-18
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-19 12:00
  • Bid opening (note): ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የገላን የወንዶች አዳሪ ት/ቤት
  • Bid bond: 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 08, 2026)
  • Posted at: 2026-09-08T11:25:56.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders