Equipment and Accessories
የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 ዓ/ም የሚያገለግሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ እቃዎች፤ አላቂ እቃዎች (እስቴሽነር)፤ የጽደት እቃዎች፤ የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸር እቃዎች ለወረዳ ፍርድ ቤት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 ዓ/ም የሚያገለግሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ እቃዎች፤ አላቂ እቃዎች (እስቴሽነር)፤ የጽደት እቃዎች ፤የደንብ ልብስ እና ፋርንቸር እቃዎች ለወረዳ ፍርድ ቤት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት የምችሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡፡
1. ከሚያቀርቡት ዕቃ ጋር የተዛመደ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ና የተጨማሪ እሴት ተክስ ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ የሚያቀረብ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል።
2. በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ኮፒው ና ኦርጅናሉን በማቅረብ ስም፤ፈርማ ና አድራሻቸውን ማስቀመጥ አለባቸው።
3. በጨረታ ሰነድ ከተገለፀው የዕቃ ፕሮፖዛል ውጭ ተመሳሳዩን ማቅርብ እንደ ማይቻል ና ደረጀውን ያልጠበቀ ዕቃ በስህተት ቢቀርብ በሚፈለግበት ጊዜ መቀየር የሚችል።
4. የሚጫረቱበትን ዋጋ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድረገው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2፡30 እስከ 11፡30 ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጃው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በ15 ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 በቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል።
5. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በባንክ የክፍያ ማዘዣ (CPO) አምስት ሺ ብር (5000) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተረጋገጠ በኃላ የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ካሸነፈው ዕቃ የምመለስ 10% ማስያዝ አለበት።
7. የሸነፈውን ዕቃ ናሙና መቅረብ ይኖርበታል።
8. ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተረጋገጠ ና ዕቃውን ጽ/ቤቱ ድረስ በራሳቸው ወጪ አምጥተው ካስረከቡ በኋላ ክፍያው ይፈፀማል።
9. የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር (200) ሁለት መቶ ብር ከቶሌ ወረደ ገቢዎች ከፍሎ ሠነድ ከቶሌ ወረደ ፍ/ቤት መግዛት ይችላሉ።
10. በዕቃ አቅረቢዎች ዝርዝር (suppliers list) ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ወረቀት ፎቶኮፒውን ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድረሻችን፡- የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ፤ በሰበታ አስጎሪ-ባንቱ መስመር ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0113 130 004 / 0973 913 475 / 0913 681 954 መደወል ይችላሉ።
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-24
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30
- Bid opening: 2026-09-25 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00
- Region: Oromia
- Publishing entity: South West Shewa Zone Tole Woreda Court
- Buyer address: የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት በሰበታ-አስጎራ-ባንቱ መስመር ነው።
- Bid bond: 5,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 08, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T11:27:12.000Z
- Source: 2merkato