Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን በመ/ሜዳ ከተማ አስ/ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ነጋዴዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታው አይነት መደበኛ ጨረታ ቁጥር 1/2019
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን በመ/ሜዳ ከተማ አስ/ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ነጋዴዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል ፡፡
1ኛ ሎት 1 የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች
2ኛ ሎት 2 የተለያዩ የጽዳት እቃዎች
3ኛ ሎት 3 የመኪና ጎማ
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
1. ለእያንዳንዱ ሎት ተዛማጅ የሆነ በዘመኑ የታደሰ የህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ያላቸው
3. የግዥ መጠን ብር 500,000.00/ አምስት መቶ ሺህ / ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም/VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከ ታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነዱ መረጃ ማግኘት ይቻላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ለጽህፈት መሳሪያ 200/ሁለት መቶ ብር/ ለመኪና ጎማ እና ለጽዳት እቃዎች ለእያንዳንዳቸው 100/አንድ መቶ ብር በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ከዋና ገንዘብ ያዥ ቢሮ ጨረታው በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ ሰነድ በመግዛት እና ዋጋ በመሙላት ማስገባት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበትን ለጽህፈት መሳሪያ እቃዎች 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር/፣ ለመኪና ጎማ 10,000/አስር ሺህ ብር/ እና ለጽዳት እቃዎች 5000/አምስት ሺህ ብር/ በcpo ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከህጋዊ ባንክ ማስያዝ አለባቸዉ ልዩ ልዩ መረጃዎች ፎቶ ኮፒ አድርገዉ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በገ/ጽ/ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 15 በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን ከቀኑ 7፡45 ሰዓት ድረስ ሰነዱን በመግዛት ዋጋ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል::
9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም ባይገኙም በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 15 ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተቆጥሮ በ11ኛው ቀን ላይ ከቀኑ 7፡45 ታሽጎ በዚሁ ቀን 8፡00 ይከፈታል፡፡ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ቀን ይከፈታል፡፡
10. ከላይ የተጠቀሰው ጨረታ አሸናፊው የሚለየው በተናጠል ወይም በድምር ሊሆን ይችላል፡፡
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. በጨረታውለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 15 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0116 851 529 / 0116 851 528 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
የመ/ሜዳ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ግ/ፋ/አስ/ቡድን
Tender details
- Deadline: 2026-09-18
- Bid closing time: 13:45
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተቆጥሮ በ11ኛው ቀን ላይ ከቀኑ 7፡45 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-18 14:00
- Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተቆጥሮ በ11ኛው ቀን ላይ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: North Shewa Zone Mehal Meda Town FEDB
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Published on: Addis Zemen (Sep 08, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T11:32:57.000Z
- Source: 2merkato