Construction Machinery and Equipment
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ማሽነሪዎች እና ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxiliary Equipment's) መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ በግልፅ ጨረታ ለመሽጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ማሽሪዎች እና ቀላል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (Auxiliary Equipment's) መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ ለመሸጥ የተዘጋጀ ሰነድ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ማሽነሪዎች እና ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxiliary Equipment's) መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ በግልፅ ጨረታ ለመሽጥ ይፈልጋል። በሽያጭ ጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተጫራቾች መመሪያ የማክበርና የመፈፀም ግዴታ አለባቸው።
ክፍል አንድ
የተጫራቾች መመሪያ
1. ይህ ጨረታ ድርጅት ወይም ግለሰብ ሊሳተፍበት ይችላል።
1. ተጫራቾች መታወቂያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምሥት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ የሥራ ቀናት መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ የሥራ ቀናት ጠዋት ከ3፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ቃሊቲ ግቢ (ቃሊቲ ቶታል አካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
4. አንድ ተጫራች የተለያዩ የማሽነሪ ፤ የተሽከርካሪ እና የኮንስትራክሽን መሳሪዎችን ዓይነታቸውን መሰረት በማድረግ የሚገዛበትን የአንድ ዋጋ እና ጠቅላላ የሚገዛውን መጠን በማስገባት መጫረት ይኖርበታል።
5. ተጨራቾች ትክክለኛ አድራሻቸውንና ስማቸውን በመግለፅ በመጫረቻ ሰነዳቸው ላይ መፈረም አለባቸው።
6. ጨረታው መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው በዕለቱ በ4፡30 (አራት ሰዓት ተኩል) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። ሆኖም ተጫራቾች በራሳቸው ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙበመቅረታቸው የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር የመታወቂያ እና የጨረታ ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ማሳሰቢያ- ለሽያጭ የቀረቡት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ ማሽነሪዎች እና ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxiliary Equipment's) እቃዎች ናቸው።
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ስልክ ቁጥር
* 011-440-3434
* ማዞሪያ 011-442-2270/71/72
* E-MAዚ አድራሻ [email protected]
* የድህረ ገፅ አድራሻ WWW.dce-et.com
* ፖ.ሳ.ቁ 3414
11 440-0471/ 011 442-0746
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-09-21
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-21 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 09, 2026)
- Posted at: 2026-09-09T09:18:30.000Z
- Source: 2merkato