House and Building Sale

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባ/ዳር ዲስትሪክት ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጁ ቁጥር 97/90፤ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል::

.

የተበዳሪዉ ስም

መያዣ/ዋስ ሰጭ

ቤቱ የሚገኝበት

የካርታ ቁጥር/የቁራሽ መሬት ልዩ መለያ ኮድ

የቤቱ/የቦታዉ አገልግሎት እና ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታ የሚካሄደበት

ከተማ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

ሸጥቆላ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽህፈት መሳሪያ /የተ/የግ/

/ ሙሉወርቅ አበባዉ ጣሰዉ

ባህር ዳር

ዳግ/ሚኒሊክ/ /ከተማ

////12 12/2013

ለመኖሪያ ስፋቱ 100 .

2,500,000 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ብር)

11/02/2019 .

4:00 - 6:00

//ባንክ /ዳር ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ

2

አቶ ታደሰ አድማሱ ደጉ

አቶ ታደሰ አድማሱ ደጉ

ባህር ዳር

አፄ ቴዎድሮስ //ከተማ

አጼቴ/105 82/2015

ለመኖሪያ G+3 ጅምር ህንጻ ስፋቱ 100 .

3,100,000.00 (ሶስት ሚሊየን አንድ መቶ ብር)

11/02/2019 .

8:00 - 10:00

////ዳር /ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ

ማሳሰቢያ፤

1. በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ለጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለበት:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው::

2. ተጫራቾች በጨረታዉ ሰዓት እና ቦታ ማንነታቸዉን የሚገልጽ የታደሰ ወይም የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ::

3. በዉክልና መጫረት የሚፈልጉ በወካይ ስም የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመግዛት የሚያስችል ግልጽ የዉክልና ማስረጃ ዋናዉን እና ኮፒ እንዲሁም ተወካዮችም ማንነታቸዉን የሚገልጽ የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ::

4. የጨረታ አሸናፊዉ የሚለየዉ የጨረታዉ ዉጤት በባህርዳር ዲስትሪክት ጨረታ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ ባንኩ የጨረታ አሸናፊዉን በጽሁፍ ሲያሳዉቅ ነዉ::

5. የጨረታው አሸናፊ ጨረታዉን ማሸነፍ በጽሁፍ ከገለጸበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ በ15 ቀናት ዉስጥ ቤቱን በጨረታ ተጫርቶ የገዛበትን ዋጋ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል::

6. በንብረቱ ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፤ ታክስ/ግብር፤ እንዲሁም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገኛኑ ማናቸዉም ወጭወችን የጨረታዉ አሸናፊ ይከፍላል::

7. ጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን በ15 ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ጨረታዉ ፈርሶ ቅድሚያ የከፈለዉ ገንዘብ (ለጨረታ ማስከበርያ ያስያዘዉ ገንዘብ) ይወረስበታል::

8. ስለቤቱ ዝርዝር ሁኔታ ማወቅ የሚፈልግ ቤቱን በአካል በማየት ወይም በስልክ ቁጥር 058 320 9778 እና 058 320 8826 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል::

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባ/ዳር ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-21
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-21 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 09, 2026)
  • Posted at: 2026-09-10T07:36:14.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders