Vehicle and Machinery Foreclosure

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::

.

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

የመያዣ ንብረቱ መለያ

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

 

የሰሌዳ ቁጥር

 

ሞተር ቁጥር

 

የሻንሲ ቁጥር

 

የንብረቱ አይነት

 

የሥሪት

ዘመን

 

1

ሪሳ ትሬዲንግ /የተ/

የግ/ማህበር

 

ወንድም ፈለቀ

 

አአ-02-C33705

G4LANM14995

 

MALB241C8NM149028

 

ሃዩንዳይ ግራንድ  i10 አዉቶሞቢል

 

2022

3,098,304.00

 

15/1/2019 . 300-400 ጠዋት

 

2

አቶ ናስር ካሊል

ሞሐመድ

 

ተበዳሪው

 

02-AA-B76699

JFC92432

1FTEX1EP1JFC92432

 

ፎርድ F150 ኪንግ ካፕ

 

2018

4,765,200.00

 

15/01/2019 .

400-500 ጠዋት

 

3

/ ዉዳሴ አበበ ቸኮል

 

ቴዎድሮስ አበበ ቸኮል

 

AA-02-B52539

 

. FEAJ11. HRA*696746A*

 

SJNFEAJ11UL 2399086

አዉቶሞብል

 

2018

2,673,000.00

 

15/01/2019 .

500-600 ጠዋት

 

በመሆኑም፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው::

2. ጨረታዉ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነዉ::

3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል::

4. ለጨረታ የቀረበውን ንብረት በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል::

5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል::

6. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል::

7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል::

8. ንብረቱን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቱን ካልተረከበ ከንብረቱ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል::

9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው
ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::


Tender details

  • Deadline: 2026-09-25
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-25 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 09, 2026)
  • Posted at: 2026-09-10T08:59:54.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders