Stationery
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Major contract
StationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and Accessories
Addis Ababa
More tags
Electrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksSanitary and CeramicsTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsEquipmentSafety and SecurityCleaning and Janitorial Equipment and ServiceOther MetalsSteel, Metals and AluminiumSteel Raw Materials and ProductsPromotional ItemsAdvertising and PromotionPrinted Advertising MaterialsPrinting and PublishingWater Pipes and FittingsMachinery and EquipmentAgriculture and FarmingAmharic2merkatoAddis Ababa Abattoirs EnterpriseFeatured
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2019
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
- የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች
- የተለያዩ የቴክኖሎጂ ዕቃዎች
- የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች
- የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች
- የስራ እና የደንብ ልብስ፣ የወንድና የሴት ቆዳ ጫማ፣ሴፍቲ ጫማ እና ሌሎች መገልገያ እቃዎች
- የተለያዩ የፅዳት እቃዎች
- የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች እቃዎች
- የተለያዩ የእርድ መገልገያ እቃዎች
- የተለያዩ የምርት መገልገያ እቃዎች
- የቱታ ላይ ህትመት የአገልግሎት ግዥ
ማንኛውም ተጫራች፡-
- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን እና የታክስ ክፍያ መለያ ቁጥር(TIN) የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ ስለመሆናቸው በግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ክሊራንስ እንዲሁም በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3ዐ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
- የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ፣ በባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ በድርጅቱ ደረሰኝ ማስያዝ ይኖርበታል፣
- የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፣
- ጨረታው መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም የሚከፈት ሲሆን ከተራ ቁጥር 1-5 የሉት እቃዎች ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡3ዐ ሰዓት እንዲሁም ከተራ ቁጥር 6-9 ያሉት እቃዎች ከቀኑ 8፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡3ዐ ሰዓት የጨረታ ኮሚቴዎች፣ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ11466-47-05 መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-09-29
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-29 14:30
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa Abattoirs Enterprise
- Buyer TIN: 0000028921
- Bid bond: 2%
- Bid document price: ለእያንዳንዱ 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: 2merkato.com (Sep 12, 2026)
- Posted at: 2026-09-12T06:25:34.000Z
- Buyer website: https://www.aaae.gov.et/en/
- Source: 2merkato