Building Construction
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ስታንዳርዱን የጠበቀ መጋዘን ለማስገንባት ስለተፈለገ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ስታንዳርዱን የጠበቀ መጋዘን ለማስገንባት ስለተፈለገ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ደረጃቸው GC 6/BC-6 እና ከዛ በላይ የሆኑ
- የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉ !
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርብ፣
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ የሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- የኮንስትራክሽንና ከተማ ልማት ሚኒስቴር የዘመኑን የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርብ
- የጨረታ ዋስትና 50000 (ሀምሳ ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችሉ
- የመሥራት አቅም እንዳላቸው የሚገልፅ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት እና የሥራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተቋራጮች ሰነዱን ከምሥራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር በመቅረብ ለሰነድ የማይመለስ ብር 500(አምስት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ፋይናሽያል ዶክመንቱን በሚገባ በመሙላት እንድ ኦርጅናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ፣ ቴክኒካል ዶክመንቱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ባለው ቀን ሰዓት ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ ምስራቅ ስልጢ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፦
- ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው የሰረዛል።
- የተወዳዳሪ ተቋራጮች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀኑን አይለውጠውም።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ - ስልክ ቁጥር 0925109200/0929947257/0929938904/0939330829/0916515263
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ባለው ቀን ሰዓት ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-01 14:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ባለው ቀን ሰዓት ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን 8፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 11, 2026)
- Posted at: 2026-09-12T08:22:58.000Z
- Source: 2merkato